
Help Celebrate Ethiopian New Year (እንቁጣጣሽ) in San Jose, CA
Tax deductible
ውድ የማህበረሰባችን አባላት እንኳን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። መጭዉን ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት የጤንነትና የእድገት ያድርግልን። የሳን ሆዜ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አገልግሎት ድርጅት መጭዉን አዲስ አመት 2017ን በደመቀ ሁኔታ ለመቀበልና ለማክበር ዝግጅት ማድረግ ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል። ሆኖም ግን በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ለማክበርና ከበዓሉ ጋር የተያያዙ ወጭወችን ለመሸፈን የሁሉንም የማህበረሰብ አባላት ድጋፍ ይሻል። በመሆኑም ሁሉም ኢትዮጵያዉያንና የኢትዮጵያዉያን ወዳጆች አቅማቸዉ የቻለዉን ያክል የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ በትህትና እንጠይቃለን። ለድጋፋችሁም እናመሰግናለን። Dear members of the Ethiopian Community, We are excited to announce that the San Jose Ethiopian Community Services is organizing a New Year Celebration for Ethiopian New Year 2017. However, we are in need of financial and in-kind support to cover the costs of this event. Any donation, no matter the amount, will greatly impact our efforts. We urge you to support this initiative for the benefit of our community. Thank you in advance for your generous contribution to this cause that is dear to all of us.
Organizer

Ethiopian Community
Organizer
San Jose, CA
Ethiopian Community Services
Beneficiary