
Fundraiser for 2015 Ethiopian New Year Celebration
Tax deductible
የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አገልግሎት ደርጅት እንኳን ለ2015 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እንቁጣጣሺ እያለ
በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑን ሲያሳዉቅዎት በታላቅ ደስታ ነዉ። ሆኖም ግን በዓሉን ለማዘጋጀትና በደመቀ መልኩ ለማክበር የአገልግሎት ድርጅቱ የሁላችንንም ሁለገብ አስተዋፅዖና ድጋፍ ይሻል። በመሆኑም በዓሉን ለማዘጋጀት በሚደረገዉ የእርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ሁሉም ኢትዮጵያዉያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉና አቅማቸዉ የሚችለዉን ያክል የድጋፍ እጃቸዉን እንዲዘረጉ ጥሪ እናቀርባለን። በዚህም መሰረት ለበዓሉ ማዘጋጃ የእርዳታ ማሰባሰቢያ እንዲሆን በተከፈተው የጎፈንድሚ (GoFundMe) አካዉንት ላይ የበኩሉዎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
በተጨማሪም በበአሉ ዝግጅት ላይ ተጨማሪ ድጋፍ ወይንም አስተዋፅዖ ለማድረግ ፈቃደኞ ከሆኑ ወደ (408) [phone redacted] በመደወል ፈቃደኝነትዎን ያሳዉቁን።
It’s 2015! Enkutatash!
Happy Ethiopian New Year! ECS San Jose is happy to announce that preparations have started to celebrate the Ethiopian New Year. ECS San Jose needs your support more than ever to make this year’s
celebration exceptionally festive and memorable.
Here’s how you can help:
· Donate through the official GoFundMe page
· Join our team to help plan, organize, and execute.
Call us at (408)-482-6497 or email us at [email redacted] to volunteer.
Organizer

Ethiopian Community
Organizer
San Jose, CA
Ethiopian Community Services
Beneficiary