
የደብረ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የፀበል ቤት ማሰሪያ
Donation protected
ዮሐ 9፤7
"ኢየሱስም ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ፡ አለው፤ ትርጓሜው፡ የተላከ፡ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ፡ እያየም መጣ"።
"ኢየሱስም ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ፡ አለው፤ ትርጓሜው፡ የተላከ፡ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ፡ እያየም መጣ"።
እኛም አይርቪንግ ቴክሳስ በሚገኘው በደብረ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም የኢ/ኦ/ተ ቤተክርስቲያን በሚሰራው የቅድስት ድንግል ማርያም ፣ የቅዱስ ኡራኤል እና የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የፀበል ቤት የበኩላችንን አስተዋጽኦ አድርገን የቤተ ክርስቲያናችንን አገልግሎት እናሰፋ ዘንድ እና የፈውሱ ተጠቃሚ እንሆን ዘንድ ከወዲሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ለበለጠ መረጃ ከዚ በታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮ በመደወል ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ፥፥
አለፍነው ደስታ : 817 -727- 0870
ፋሲል ቃኘው: 214 - 213 - 1955
ለበለጠ መረጃ ከዚ በታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮ በመደወል ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ፥፥
አለፍነው ደስታ : 817 -727- 0870
ፋሲል ቃኘው: 214 - 213 - 1955
John 9:7
Jesus told the blind man “Go, soak in the pool of Siloam”. So, he went and soaked and came back seeing.
We are inviting you to support our mission to build a baptismal hall in the name of Kidist Dingel Mariam, Kidus Urael, and Kidus Giorgis at Debre Tsion Dingel Mariam Ethiopian Orthodox Church located in Irving, Texas. With your contribution, anyone suffering from an ailment will be able to experience the miracle of healing as our lord Jesus Christ has taught us.
For more information please contact as using numbers listed below.
Phone no :
Alefnew desta : 817 -727- 0870
Fasil kagnew : 214 - 213 - 1955
1515 S. Nursery Rd.
Irving, TX 75060
Co-organizers (2)
Bee Yiwani
Organizer
Irving, TX
St Mariam Ethiopian Orthodox Church Na
Beneficiary
Eshetu Abebe
Co-organizer