
Teddy en Massanassa (Valencia) Os agradecería mucho
Donation protected
Hola me llamo Teddy Sony el Conserge del CP.LLUIS VIVES de Massanassa.20 años de mi vida trabajando y viviendo en el cole desgraciadamente DANA se la llevó todos.es la casa de Conseje (Teddy)
ቴዲ(Valencia) Massanassa.የተከሰተው የውሃ መጥለቅለቅ በከፋ ሁኔታ ከተጎዱት ውስጥ አንዱ ነኝ የምኖርበት ቤት በምስሉ ላይ የሚታየው ነው ምንም ቀረኝ የምለው ነገር የለኝም
ፈጣሪ ይመስገን በህይወት ከነ ቤተሰቦቼ መትረፋችን ትልቅ ምስጋና ይድረሰው የናዝሬቱ ገብርኤልዬ ሁሎ የሚጠብቀኝ ለዚህ ያበቃኝ
የናንተን እርዳታ ሆነ ድጋፍ በጣም ነው የምናመሰግነው እሱ ፈጣሪ ባላችሁበት ቦታ ጤና አብዝቶ ደስታን ጨምር ይስጣችው
Organizer
Tewodros Shiferaw tilaye
Organizer
Catarroja, VC