Main fundraiser photo

Support Meshualekia Lijoch for 2018 Ethiopian New Year

Donation protected
  • This is a reminder about the YEAR 2018 Ethiopian New Year Fundraiser, hosted by Yemeshulakia Lijoch.
We want to say congratulations to all of you who made it to the 13th round of fundraising\!
  • We are proud to announce that it has been five years since we established this fundraiser. In these five years, we have successfully raised $39,365.00.
Let's keep move on for the 2018 NEW YEAR

The Previous residents of Meshualekia, area of Addis Ababa, who live worldwide, gathered together to help our fellow current Meshaulekia Sub-city, needy residents. As we all know, because of the Corona Virus disaster, this Group started raising money in 2020.
The previous amount we donated
First round $7750.00 2013 Ethiopian New Year
Second round $3580.00 2013 Ethiopian Christmas
Third round $3050.00 2013 Ethiopian Ester
Fourth round $3000.00 2014 Ethiopian New year
Fifth round $2530.00 2014 in Ethiopian Christmas (Gena )
Sixth round $2620.00 2014 Ethiopian Easter (Fasika)
Seventh round $2800.00 2015,Ethiopian Christmas (Gena)
Eighth round $3300.00 2016 Ethiopian New Year
Ninth round $3050.00 2016 Ethiopian Christmas (Gena)
Tenth round $2765.00 (2016) Ethiopian Easter
Eleventh round $2470.00 (2017) Ethiopian Christmas (Gena)
Tewelveth Round $2450.00 (2017) Ethiopian Easter (Fasika)

Therefore, we all Meshaulekia lijoch are very blessed and very thankful that we can do this. Now we are going to continue to do the same for the 2018 ETHIOPIA NEW YEAR, which will be SEPTEMBER 11,2025
As you know, NEW YEAR is around the corner. Those people are still waiting on us. Please donate any amount that you can and share this good reason with your friend’s family. Let us do our part to reach our goal.

Thank you
Organizers
Yemeserach Bekele
&
Yeshewaget Techale

አሥራ ሶስተኛው ዙር የ2018 አዲስ አመት እንቁጣጣሽ የገንዘብ ማሰባሰቢያ!!

ይህ የመሿለኪያ ልጆች ገንዘብ ማሰባብሰቢያ ከተቋቋመ አምስት ድፍን አመት ሞላን እንኳን አደረሳችሁ!!! በዚህ አምስት አመት ጊዜ ውስጥ በአጠቃላይ ብር $39365.00 የስበሰብን ሲሆን ለዚህ ሁሉ ከፍተኛውን ድርሻ ስለተወጣችሁ ደስ ሊላችሁ ይገባል።
እና
እንኳንም ለአሥራ ሶስተኛው ዙር ለወገኖቻችን የበዓል እርዳታ ማሰባሰቢያ አደረሳችሁ!!

እኛ የመሿለኪያ ልጆች ከዚህ በፊት በተከሰተው የኮሮና ችግርን ምክንያት በማድረግ ተሰባስበን በተደጋጋሚ ጊዜ አቅማችን የቻለውን በማድረግ ቆይተናል፡፡ አሁንም ይህንኑ በጎ አድራጎታችንን በመቀጠል ከእነዚህ እናቶች ምርቃታቸውን እንድንቀበል የበኩላችንን እንድንወጣ በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን፡፡
ከዚህ በፊት
በመጀመርያው ዙር $7750.00 በ2013 ኢትዮጵያ አዲስ አመት
በሁለተኛው ዙር $3580.00 በ2013 ለገና በዓል
በሶስተኛው ዙር $3050.00 በ2013 ለፋሲካ በዓል
በአራተኛው ዙር $3000.00 በ2014 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት
በአምስተኛው ዙር $ 2530.00 በ 2014 የገና በዓል
በስድስተኛው ዙር $2620.00 በ2014 የፋሲካ በዓል
በሰባተኛው ዙር $2800.00 በ2015 የገና በዓል
በስምንተኛው ዙር $3300.00 በ2016 የአዲስ ዓመት በዓል
በዘጠነኛው ዙር $3050.00 በ2016ዓ/ም የገና በዓል
በአሥረኛው ዙር $2765.00 በ2016 የፋሲካ በዓል
በአሥራ አንደኛው ዙር $2470.00 ( የ2017 የገና በዓል)
በአሥራ ሁለተኛው ዙር $2450.00 (በ2017 የፋሲካ በዓል)

በማሰባሰብ ወገኖቻችን አመት በዓልን ተደስተው በማሳለፋቸውና እኛም የበረከቱ ተካፋይ ላደረገን አምላክ ምስጋና ይድረሰው እያልን አሁን ደግሞ ከፊታችን የሚመጣውን የ 2018 አዲስ አመት እንቁጣጣሽ በዓል ምክንያት በማድረግ አሥራ ሶስተኛውን ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ እቅዳችንን ከግብ ለማድረስ ከዚህ በፊት እንዳደረግነው የበኩላችንን ለመወጣት እንድንችል መላው የመሿለኪያ ልጆችንና ይህንን መልዕክት የምታነቡ ሁሉ ለዚህ ለተቀደስ ዓላማ እጃችሁን እንድትዘረጉልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ከአክብሮት ጋር ከልብ እናመሰግናለን
የምሥራች በቀለ እና የሸዋጌጥ ተቻለ
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Yeshewaget Techale and Yemeserach Bekele
    Organizer
    Brookhaven, GA

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee