
የሀሳብ ገበታን ይርዱ-Please help a Buffet of Ideas!
Donation protected
Hello, my name is Moges Teshome and I am raising a small fund for my podcast entitled @-buffetofideas(የሀሳብ ገብታ).
Are you tired of community prison: polarized views, divisive politics, and hatemongering campaigns?
Are you seeking in-depth analysis of and debates on current Ethiopian social, political, and legal issues, informed by evidence and knowledge?
Even more so, are you in desperate need of a centrist political philosophy that aims at building bridges between social groups and multicultural Ethiopianism?
Then you may have to stop here and help me build a mini studio to produce high-quality podcasts on a regular basis.
We are deeply grateful for your help and hereby would like to assure you that every penny would go to serve the greater cause of equality, fraternity, and justice!
Buffet of Ideas
ከገበታው ሀሳብ እንዳይጎድል ይርዱን:-
ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ላለፉት 3 አመታት የሀሳብ ፖለቲካ እንዲዳብር በተለያዩ ሚዲያ አውታሮች የቻልኩትን ሁሉ ጥረት አድርግያለሁ። ከጥቂት ወራት በፊት ደግሞ በሀሳብ ገበታ ቻናል ምጥን ምልከታዎችን ሳቀርብላችሁ ቆይቻለሁ። አሁንም ቢሆን ገብታው በዐይነትም ሆነ በመጠን ሰፍቶ እንዲመጣ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው። ሆኖም ግን "አንድ ሰው አስቦ፣ አንድ በሬ ስቦ" አይሆንምና እንረዳዳ። ከምንም ጊዜ በላይ ሁላችንም ያለንን መክሊት(እውቀት፣ ሀሳብ እና ገንዘብ) አስተባብረን ለግፏን ኢትዮጵያን ሁሉ አንደበት መሆን፣ ፍትህ፣ እኩልነት እና የህግ የበላይነት እንዲሰፍን መስራት ሞራላዊ እዳችን ነው።
በዚሁ አጋጣሚ፣ የምትልግሱት ገንዘብ የሚውለው መጠነኛ ስቱዲዮ ለመገንባት ሲሆን፣ የሚያስፈልጉት ቁሳቁስም ዘመናዊ ላፕቶፕ፣ ማይክ፣ ምስልና ቪዲዮ ማቀናብሪያ፣ መብራቶች፣ ወዘተ ሲሆኑ አንድ የቴክኒክ ባለሙያም ለመቅጠር እቅድ አለን።
ለምታደርጉልን ልግስና ሁሉ እያመሰገንን በቃልችን መሰረት በሀቀኝነት፣ በእቀት እና ጥራት ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን ለማገልገል ቃልችንን እናድሳልን። ለሀሳብ ልእልና ዘወትር እንተጋለን!
የሀሳብ ገበታ
Organizer

Moges Teshome
Organizer
Vienna, W