ለዲፕሎማሲ ዘመቻ አሻራዎትን ያስቀምጡ ዘንድ የቀረበ የገንዘብ ትብብር ጥሪ

እንደሚታወቀው የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ አባላት በሀገራችን የዲሞክራሲና የሰበአዊ መብት መከበር ትግል ለበርካታ አመታት ሰለቸኝ ደከመኝን ሳያውቁ ሲሰሩ እና እየሰሩ ይገኛሉ። 
 
የኢትዮጵያ ጠላት ቡድኖች ሎቢስት በመቅጠር የአሜሪካን ምክርቤት አባላትና የጆ ባይደንን መንግስት የሀሰት መረጃ በመስጠት በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጥ ይሰናከል ዘንድ እና በውስጥ ችግር እየገቡና  እየሰሩ ይገኛሉ። 
 
ስለሆነም ድርጅታችን በዚህ መስክ የጀመረውን የመመከት እና እውነታውን ያማሳወቅ የበጎ ፈቃድ ስራችንን በገንዘብ በመጠናከር Lobby and  PR Firm ለመቅጠር እና ሌሎች ዘመቻዎችን ለማድረግ የገንዘብ እርዳት ማሰብሰብ አስፈላጊ መሆኑን ስላመንበት፣ በውጭ ለምናደርገው እልህ አስጨራሽ የኢትዮጵያን እውነተኛ ገፅታ ለማስመለስ ለሚደረገው እንቅስቃሴ የእርሰዎን ድጋፍ ስለምንፈልግ የሚቻላችሁን ሁሉ በመርዳት ትተባበሩን ዘንድ ይህን  አሻራዎትን ያሳርፉ  ጥሪ በኢትዮጵያ ስም እናቀርባለን ። 
በፔይፓል ለመርዳት የምትፈልጉ ደግሞ ይህንን ይጫኑ

https://www.paypal.com/donate?hosted_button_id=2Y4RF7GEYWSWY

የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ 
 
Ethiopian American Civic Council has dedicated all its efforts to fight for all Ethiopian human right all over the world. All our success is only made possible through the support we have gotten from our community. We would like to recognize and thank you for being a valued part of this great yet challenging journey for years in an effort to defend our country from several aspects.

We are currently working on raising money for several campaigns and lobby efforts. So far, our campaign has been focusing on petition to drive various advocacy efforts.

To make a difference, we rely on the support of generous individuals and businesses in our community. We would be most grateful if would consider providing a donation starting as little as 5 dollars to our organization. Your donation will go toward for advocating and lobbying the lawmakers but not limited, including Campaign for GERD, and new resolution. Your support is critical to the completion of our latest project, and we will gladly keep you updated regarding our progress should you wish.
 
Ethiopian American Civic Council
 
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!!    እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ ኢትዮጵያን-አሜሪካን ሲቪክካውንስል አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤  ‘TIP’ ከሚለው መስመር  ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

 GoFundMe Giving Guarantee

This fundraiser mentions donating through another platform, but please know that only donations made on GoFundMe are protected by the GoFundMe Giving Guarantee.

Organizer

Ethiopian American Civic Council
Organizer
Washington D.C., DC

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.