
ለሀገረዎት ልጅ ከፍታ የሀገር ልጅ ድጋፍ!! ከዩኒቲ ፎር ለኢትዮጵያ
Donation protected
ውድ ቤተሰቦች
ዩኒቲ ለኢትዮጵያ (Unity for Ethiopia) አመራር እና የካውንስል ከፍተኛ አመራር የሆነውን ወንድማችንን ካውንስልማን አምሳሉ ካሳውን ለሚያደርገው ከፈተኛ እንቅስቃሴ በመርዳት የአስቸኮይ በተግባር ድጋፍ እንተባበር። ካውንስልማን አምሳሉ ካሳው የመጀመሪያው በአሜሪካ ኢትዮጵያዊ ተመራጪ ብቻ ሳይሆን ዩኒቲ ፎር ኢትዮጵያ ያፈራቸው በሀገራችንን በዲፕሎማሲው መስክ ኢትዮጵያን ከፍ ያደርጋት ጀግናችን ነው እና ይህንን ትልቅ ህልም ለማሳካት አቅማችሁ የሚቻላችሁን ድጋፍ በማሳየት በተግባር የቁርጥ ልጆች እና የተግባር ሰዉ መሆናችንን እናሳይ። የኛ ድጋፍ ሞራል ብቻ ሳይሆን የራሳችንን ሰው በአሜሪካ ከፈተኛ ቦታ ላይ ማድረስ አጅግ ጠቀሜታነቱ የጎላ ነው።
Tip የሚለውን ዜሮ በሉት።
ዩኒቲ ፎር ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካወንስል
Organizer

Ethiopian American Civic Council
Organizer
Washington D.C., DC