Main fundraiser photo

Gondar Ruphael Hometown Self-Help Association

Donation protected
በጎንደር ቅዱስ ሩፋኤል አካባቢ የሚገኙ ረዳት የሌላቸው አረጋውያንን ለመርዳትና የ2012 አዲስ አመትን ማክበሪያ የገንዘብ መዋጮ። 

To support elderly who are in financial needs within the Gondar community, particularly to the community members in Gondar Ruphael and help them celebrate Ethiopian New Year.

ይህ የመረዳጃ ማህበር ከዘር ፣ ከሃይማኖ እና ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ነው ። ስለዚህ የምታደርጉት መዋጮ ጦዋሪ ጠዋሪ የሌላቸው አዛውንት ፣ በበሽታ የሚስቃዩ አስታማሚ የሌላቸው ፣ የመድሃኒት መግዣ የሌላቸው ወዘተ ወገኖቻችን ለጊዜው ካለባቸው ችግር በማህበሩ እርዳታ ሲረዱ ቆይተዋል ፣ በዘላቂነት ደግሞ በእኛ ወገኖቻቸው ትብብር አንድ ቋሚ ነገር ሰርተን እንዲረዱ ለማድረግ በአሜሪካን ሀገር በህግ ተመዝግቦ የተቋቋመ የመረዳጃ ማህበር ነው። ስለዚህ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ፣ መርዳት የምንችል ሁሉ እንርዳ። ለእኛ ትንሹ ለወገኖቻችን ትልቅ ቁምነገር ነው። ለምታደርጉ እርዳታ ሁሉ በችግረኛ ወገኖቻችን ስም ምስጋናችን ይሰረሳችሁ።
ለበለጠ መረጃ፥
ስልክ ቁ. የሹምነሽ ዘለቀ - +1 (240) [phone redacted]
                የማነ ብርሃን - +1 (202) [phone redacted]
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Yemane Zewdu
    Organizer
    Washington D.C., DC

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee