ለሚድያ ባለሙያ እና ለሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሀብቴ ያዕቆብ ቤተሰብ ድጋፍ
Donation protected
ወገኖቻችን የምትሰጡትን የገንዘብ መጠን ስታስገቡ ለጎፈንድሚ ግልጋሎት ቲፕ መስጠት የማትፈልጉ ከሆነ ወደታች 'Scroll' አድርጋቹ 'Other' የሚለውን በመጫን 'amount' የሚለው ሳጥን ውስጥ 0.00 ያስገቡ። ያን ካላደረጋቹ ሲስተሙ የሚሰጡት የገንዘብ መጠን ላይ 12% ያህል ጨምሮ ይወስዳል።
******
በድንገት በሞት ለተነጠቀብን ጋዜጠኛ፣ የሚድያ ባለሙያ እና ለሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሀብቴ ያዕቆብ ቤተሰብ የሚደረግ ድጋፍ፡፡
****
ወንድማችን ሀብቴ ያዕቆብ በድንገት ታሞ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በጃንዋሪ 7 2021 ዓ/ም ከዚህ አለም በሞት ስለተለየን ባለቤቱና ሁለት ትንንሽ ልጆቹ በዚህ ሰዓት በሀዘን ላይ ይገኛሉ፡፡
በዚህች አስቸጋሪ ወቅት የወድንማችንን የሀብቴን ቤተሰብ ሁላችንም በጸሎት፤ በማጽናናት፤ በምክር እንዲሁም በፋይናስ በመደገፍ ከጎናቸው መሆናችንን መግለጽ ይጠበቅብናል፡፡
በመሆኑም በገንዘብ ለመደገፍ እንድንችል ታስቦ ይህ ጎፈንድሚ አካውንት ስለተከፈተ የምንችለውን ያክል በማዋጣት አለኝታነታችንንና ፍቅራችንን እንድንገልጽላቸው በአክብሮት ጥሪ እናደርጋለን።
ከዚህ የሚሰበሰበው ገንዘብ 100% ለባለቤቱና ለልጆቹ የሚሰጥ ነው።
******
Habte Yakob Balicha, a renowned journalist and human rights advocate, has passed away on January 7, 2021. He was only 45.
Habte was a beautiful soul, loved by those who knew him for his calm demeanor and friendliness.
Habte has two small children, whom he loved dearly and did everything he could. We ask for prayers to the family and friends that are unable to wrap their minds around this unexpected tragedy.
We are all blessed to have him in our lives, both as a friend and an advocate to our community.
It is now time to show our love and gratitude to Habte and thank him for all of his sacrifices.
Please contribute what you can to support the family Habte left behind.
Thank you, Community Organizers

Co-organizers (3)
Yared Estifanos
Organizer
Seattle, WA
Samuel Sikuarie
Co-organizer
TSEGAYE DEFISSE
Co-organizer