- B

HELP "THE TK SHOW"
0% complete
$5,471 raised of $10K
91 donations
ቲኬ ሾው እና መስራቹና አዘጋጁ አቶ ተካ ከለለ ላለፉት ዓመታት ማህበረሰባችንን ያለማቋረጥ ከአትላንታ አልፈው ሲያገለግሉ ቆይተዋል።በተለይም የኮሮና ወረርሺኝ ያመጣውን የኢኮኖሚ ጫና ተገቢውን መረጃ በመስጠት በርካታ ወገኖቻችን ብርታት ሆኗል።ዛሬ ቲኬ ሾውን የበለጠ ለማጠናከር የሁላችንንም ድጋፍ ይፈልጋል። የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የተጀመርውን ጥረት ለማገዝ ቲኬ ሾውን በአቅምዎ እንዲያግዙ ተጋብዘዋል።አስተዋጽዎ ሲያደርጉ ክፍያው በቻ ለማድረግ ቲፕ የሚለውን ላለምክፈል ሌሎች(others) የሚለውን ከመረጡ በሁዋላ 0.00 ማለት ይችላሉ።
ቲኬ ሾውን ስለደገፉ ከወዲሁ ልባዊ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ።
ተካ ከለለ የቲኬ ሾው መስራችና አዘጋጅ እና አካውንታንት
ቲኬ ሾውን ስለደገፉ ከወዲሁ ልባዊ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ።
ተካ ከለለ የቲኬ ሾው መስራችና አዘጋጅ እና አካውንታንት
