Main fundraiser photo

Help the people of Woldia

Donation protected
የወገን ደራሽ ወገን ነው! እንደሚባለው   ሀገራችንን ለመርዳት የምንችለው ከሰፈራችንና ከቀያችን ስንጀምር በመሆኑ፦ ከወልደያ አስተዳደር አቶ ሙሐመድ  እንደተረዳነው የወልደያ ከተማ ህዝቦች ከመቼውም ይልቅ የኛን የልጆቻቸውን እርዳታ የሚያስፍልጋቸ ሰለሆነ ሁላችንም ያለን ኣቅማችን ኣንደቻለው ክልብ ልንዘረጋና ልንደርስ ይገባናል።  ስለሆነም የዲያስፖራው ኮሚኒቲ የተለያይዩ የህክምና መሳሪያዎች በማቅረብ  ምግብንና ኣቅመደካማ ለሆኑት ወገኖች እገዛ  በማድረግ ይህንን ክፉ ጊዜ አብረናችው እንድንቆም የወልደያ ዲያስፖራ ኮሚኒቲ ጥሪውን ያደርጋል    በበለጠ መረጃ ለማግኘት  




በ አሜሪካ ወሮ እመቤት መኮንን |አቶ ተስፋማሪያም ማርዬ | አቶ ሀይለየሱስ ዘሪሁን እንዲሁም በካናዳ ወ/ሪትሀብል ካሳው



«13 he sent back this answer: “Do not think that because you are in the king’s house you alone of all the Jews will escape. 14 For if you remain silent at this time, relief and deliverance for the Jews will arise from another place, but you and your father’s family will perish. And who knows but that you have come to your royal position for such a time as this?”Esther 4:13-14

Donations 

    Organizer

    Haileyesus Zeryihun
    Organizer
    Aurora, CO

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee