- N
- T
- E
Sintayehu Tirago lives with her husband and three kids in Atlanta, Georgia. Due to her sudden illness, she is in a critical situation in the hospital emergency room. Her Family needs our prayers and support, so please let us support this family. God bless you for your help!
እህታችን ስንታየው ቲራጎ በአትላንታ ጆርጂያ ከባለቤቷ እና ከ ሶስት ልጆቿ ጋር ነዋሪ ስትሆን በደረሰባት ድንገተኛ ህመም በፅኑ ህሙማን ክፍል ተኝታ በህክምና ላይ ትገኛለች ስለዚህ ሁላችንም እንድንፀልይ እና የገንዘብ ድጋፍ እንድናደርግ በትህትና እንጠይቃለን. ስለምታደርጉት ድጋፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Organizer and beneficiary
Solomon Habite
Beneficiary

