Main fundraiser photo

Help Ethiopians in Lebanon

Tax deductible

HELP ETHIOPIANS IN LEBANON

ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!!    እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ ግሎባል አላያንስ አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

===============================================================
በመካከለኛው ምስራቅ ሊባኖስ/ ቤይሩት / በሀገሪቷ በተከሰተው የኢኮኖሚ ውድቀትና የኮሮና ወረርሽኝ ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን መንገድ ላይ ወድቀው የሚቀመስ ምግብና መጠለያ በማጣት ለከፋ ችግር ተዳርገዋል::
    በዚያም ሳቢያ በወገኖቻችን ላይ እየደረስባቸው ያለው ችግር እየከፋ በመምጣቱ ለተለያዩ ጥቃቶች ተጋልጠው ይገኛሉ::
   ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ይህንን አስጨናቂና አስቃቂ የህይወት ውጣ ውረድን ለሚገፉ ወገኖቻችን የተቻላቸውን የገንዘብ ድጋፍ ታደርጉላቸው ዘንድ አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ( Global Alliance the Right Of Ethiopians) በአክብሮት ይጠይቃል::
      " ለወገን ደራሽ ወገን ነው" 

More information about GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians: GARE is a 501 c company based in the United States established to defend the rights of Ethiopians around the globe, raising funds from grassroots groups in support of distressed Ethiopians.

Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Global Alliance GARE
    Organizer
    Rancho Cordova, CA
    GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe