Help Ethiopians in Debrebirhan, Somali and Hamer
ማሳሰቢያ፤ እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ቲፕ መክፈል አይኖርብዎትም። ጎፈንድሚ ሰርቪስ ከሚለው ስር የሚያዩትን አስራ ሁለት ነጥብ አምስት ፐርሰንት የሚለውን ወደ ዜሮ ፐርሰንት መቀየር ይኖርብዎታል።
===============================================================
- ደብረብርሃን ተፈናቃይ ህጻናት እየሞቱ ነው።
- ሶማሌ ክልል አስፈሪ ርሃብ ገብቷል።
- የሐመር ወገኖቻችን የወገን ያለህ ይላሉ።
ግሎባል አልያንስ እንደተለመደው ኢትዮጵያዊ እርዳታችሁን ይለምናል።
- ለወገን ደራሽ ውወገን ነው !!!