
በሰ.ወሎ መቄት ወረዳ በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የእርዳታ ማሰባስቢያ
Donation protected
ማሳሰቢያ፡
ሲለግሱ ቲፕ መክፈል አይጠቅብዎትም። ጎፈንድሚ ሰርቪስ ከሚለው ስር የሚያዩትን አስራ ሁለት ነጥብ አምስት ፐርሰንት የሚለውን ወደ ዜሮ ፐርሰንት ይቅይሩት።
ጤና ይስጥልን!
እንደሚታወቀው በአሁኑ ስዓት በሀገራቸን ኢትዮጵያ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ሰላማዊውን የአማራ እና የአፋር ህዝብ ለክፋ ችግር አጋልጦታል። ከዚህ ውስጥ በሰሜን ወሎ ዞን በጋይንት በዋድላ በላስታ ላሊበላ እና በወልዲያ የምትዋሰነው መቄት ወረዳ አንዷ የችግሩ ተቋዳሽ ነች::መቄት ወረዳ በውስጧ እንደእነ አቡነ አሮን : ጎረጎር ማርያም : እመምዑዝ ፍቅርተ ክርስቶስ እና ሌሎችም በርካታ ታሪካዊ ገዳማት እና አድባራት የያዘች ወረዳ ነች::በዚህ ጦርነት ምክንያት ከአንድ ወር በላይ በተካሄደው እና አሁንም በቀጠለው ጦርነት በደብረ ዘቢጥ:አግሪት:ኮኪት:ፍላቂት እና ገረገራ የሚገኘው የህዝብ፡ እና የግለስብ ንብረቶችን ተዘርፎ እና ወድሞ በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እና ችግር ደርሷል።አሁንም ገና ነጻ ባልወጡት የመቄት ወረዳ ክተሞች (አርቢት፡ አቃት፡ ጋሸና፡ ሀሙሲት፡ እስታይሽ ወ.ዘ.ተ) ህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ ችግር እየደረሰ ይገኛል። ስለሆነም "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለሀምሳ ሰው ጌጥ ነው" እንደሚባለው ረሀብ ጊዜ አይሰጥም እና ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋጻኦ እንድናደርግ ስንል በቅድሚያ እያመሰገንን በትህትና እንጠይቃለን። ይህ እርዳታ ጉዳት ለደረሰባቸው የወረዳው ማህበረስብ በቀጥታ የሚደርስ 'በመቄት እና አካባቢው በጦርነት ምክንያት ለተጎዱ እርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ' በአቶ ዮሃንስ አለቤ እና አቶ ግርማ ገሰሰው ስም በተከፈተ ሂሳብ ዉስጥ ገቢ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ኮሚቴ(Ethiopia)
አቶ አረጋ ካሳ
አቶ ዮሃንስ አለቤ
እቶ ግርማ ገሰስው
የአሜሪካ ኮሚቴ (USA)
ቀሲስ ግርማ ካሳ '+1240-593-8040'
አቶ ምስጋናው ብርሌ '+1702-202-7422'
ዶ/ር ጥላሁን ኪ/ማርያም '+1702-544-5063'
ዶ/ር ጥላሁን ኪ/ማርያም '+1702-544-5063'
አቶ አስማማው እንዳለው '+1202-709-2963'



Co-organizers (6)
Asmamaw Endalew
Organizer
Frederick, MD
Kesis Girma Masresha
Co-organizer
Misganaw Birle
Co-organizer
Melkam Assefa
Co-organizer
Tilahun Gelaw
Co-organizer