
Donation for People in Teppi የቴፒ ህዝብ እርዳታ
Donation protected
ርሃብ ግዜ አይሰጥም !!!
በብሄር ተኮር ግጭት ምክኒያት ቤት ንብረታቸው ተቃጥሎባቸው በቴፒ ከተማ አዳራሽ እና ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ በ ሸራ ተጠልለው የሚገኙ ከ 3800 በላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እንታደግ:: ከክልሉ መንግስት ምንም አይነት እርዳታ እየተደረገላቸው ባለመሆኑ በከተማው ህዝብ ድጋፍ ብቻ ርሃብእና እርዛቱን መቋቋም ስላልቻሉ የበኩላችንን በምንችለው አቅም እነዚህን አዛውንት, እናቶች እና ህፃናት የሚበዙበትን ችግረኞች አለን እንበላቸው::
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው::
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!! እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።
We are raising money to benefit the residents of Teppi, Ethiopia who are displaced and need our support. Thanks in advance for your donations.






Organizer
Abel Girma
Organizer
Lewis Center, OH