Main fundraiser photo

የሲያትል ደብረ ምሕረት ቅ. ሚካኤል ህንጻ ቤተ ክርስቲያን መግዣ

Tax deductible

        በቅድሚያ በልዑል እግዚአብሔር ስም የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን በሲያትል የደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ምእመናንን በአምልኮ እግዚአብሔር ልጆችን ደግሞ በምግባርና በሃይማኖት ታንጸው እንዲያድጉ በማድረግ ሰፊ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በተጨማሪም በኀዘንም ሆነ በደስታ ጊዜ ለማህበረሰባችን የመሰባሰቢያ ማዕከል በመሆን እያገለገለ ይገኛል።  

         በዚህ ወቅት በቤተ ክርስቲያናችን ይህንንና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች አጠናክሮ ለማስቀጠል ያስችለን ዘንድ ካለንበት የኪራይ ቤት ወጥተን የራሳችን የሆነ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ለመግዛት ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ ላይ እንገኛለን። ለዚህም አላማ የእርስዎ ድጋፍ ስለሚያስፈልገን የበኩልዎን ድጋፍ  እንዲያደርጉልን ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥያቄያችንን እናቀርባለን፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ  ቤተ ክርስቲያን

የሲያትል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት

Want to join me in making a difference? I'm raising money to benefit Debre Mihret Kidus Mikael EOTC in Seattle, and any donation will help make an impact. Thanks in advance for your contribution to this cause that means so much to me.

Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Michael WoGiorgis
    Organizer
    Seattle, WA
    Debre Mihret Kidus Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe