
የሲያትል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ህንጻ ቤተ ክርስቲያን እድሳት
ይህን ቦታ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ምቹ ለማድረግ ለእድሳቱ የእርስዎን ድጋፍ ስለሚያስፈልገን የበኩልዎን እገዛ እንዲያደርጉልን ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥያቄያችንን እናቀርባለን፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
የሲያትል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
Want to join me in making a difference? I'm raising money to purchase a new building to give service for Debre Mihret Kidus Mikael EOTC in Seattle. Thanks in advance for your contribution to this cause that means so much to me
- S
- A
- A