
Oregon & SW Washington COVID-19 SUPPORT 4 Ethiopia
Donation protected
ውድ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን!
የኢትዮጵያ መንግሰት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን እንዳይስፋፋ ለመቆጣጠር ቀን ከሌት ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።
የመንግስት እና የህዝቡ የጋራ ርብርብ በተወሰነ ደረጃ የወረርሽኙን መስፋፋት የገታ ቢሆንም፣ በኢኮኖሚያችን ተጋላጭነት የተነሳ ወረርሽኙ የከፋ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጫና አሳድሯል።
በተለይም የገቢያቸው ምንጭ የዕለት ስራቸው የሆነ እና በቀን ስራ የሚተዳደሩ ዜጎች እጅግ በጣም አስቸጋሪ በሆነ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ
መንግስት አሁን ያለውን የወረርሽኙን አስከፊነት ከግምት በማስገባት የከፋ ሰብዓዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዳያስከትል እጅግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የማህበረሰቡ ክፍሎች የምግብ ባንኮችን እና ማረፊያ ማዕከላትን አቋቁሞ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል።
በዚህ እጅግ ፈታኝ በሆነ ወቅት የርስዎን ፅኑ ድጋፍ የሚሹ ወገኖቻችንን ለመርዳት አሁኑኑ ይወስኑ!
እርዳታዎ ትርጉም አለው እና አባክዎን ቀጥሎ የተመለከተውን ሊንክ በመጫን ዛሬውኑ የርዳታ እጅዎን ይዘርጉ!?
For your convinces we have the fowling methods to send your donations :
1. https://www.gofundme.com/f/covid19-support-ethiopia?utm_source=customer&utm_medium=copy_link&utm_campaign=m_pd+share-sheet
If you send your donation other than the above GoFundme link, please let us know us with Phone # 503-984-6865 for proper accounting recording puposes.
2. https://covid19.ethiopianembassy.org, or
3. PayPal [email redacted]
4. Deposit your donation check to Embassy of Ethiopia
Citibank: Acc. Number 9250740263ABA Number 254070116
Address 1218 Connecticut Ave. NW, Washington DC20036
For further information ; Please contact Oregon and SW Washington Cordoning Team Aman Solomon @ [phone redacted]
Organizer
Oergon SW Washington Orgnaizers
Organizer
Happy Valley, OR