Main fundraiser photo

Amhara Broadcasting Center

Donation protected
ኑ! የዐማራ መረጃ ማሰራጫ ማዕከልን (ዐመማን) በጋራ እንገንባ ለድምጽ አልባዉ የዐማራ ህዝብ ድምጽ እንሁነዉ!

በኢትዮጵያ የዐማራ ህዝብ እየደረሰበት ላለዉ ተከታታይ ፣ ተለዋዋጭ እና የተቀነባበረ የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ከለላ ይፈልጋል። በዐማራ ላይ የሚደረገዉ ተቋማዊ እና ህገ-መንግስታዊ ጥቃት ከ30 ዓመታት በላይ ሲካሄድ ቆይቷል። ይሁን እንጂ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ እየተካሄደ ያለዉ ፍጅት በመጠኑ፣ በስፋቱና በጭካኔው አይነት እጀግ በጣም እየከፋ መጥቷል።

ለዐማራ ህዝብ የህልውና ትግል፤ እንዲሁም የአስተዳደር፤ የማንነትና የጥቅም ጥያቄዎች ከግብ እንዲደርሱ ከሚያስፈልጉ ግብዓቶች በዋናነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ ደረጃውን የጠበቀ፣ ታማኝና ዘላቂ የሆነ የመረጃ ማሰራጫ ተቋም ነው። በመሆኑም የዐማራ መረጃ ማሰራጫ ማዕከልን (ዐመማ) ተቋቁሟል።

መንግስት መር እና መዋቅራዊ የሆነዉን የዘር ማጽዳት እና ማጥፋት ዘመቻ ለማጋለጥ እና በዐማራ ህዝብ ላይ ለተፈጸሙ እና ለሚፈፀሙ ወንጀሎች ሁሉ ፍትህና ተጠያቂነትን በማስፈን ረገድ ያለውን የመረጃ ክፍተት ለመሙላት የዐማራ መረጃ ማሰራጫ ማዕከል (ዐመማ) የተባለ የሳተላይት ሚዲያ እንቅስቃሴ ጀምሯል።

እርስዎም በዚህ ታሪካዊ ወቅት ለተቋቋመዉ የሚድያ ተቋም ግንባታ በባለቤትነት ተሳታፊ በመሆን የዐማራን ህዝብ ከተጋረጠበት የህልዉና አደጋ የመታደግ ድርሻዎትን እንዲወጡ ተጋብዘዋል፡፡
________________________________________________________

Let us build the Amhara Broadcasting Center (ABC) and be a voice for the voiceless Amhara people!

The Amhara people in Ethiopia need your support in the struggle against the ongoing systematic ethnic cleansing and ever-evolving genocide. The institutional and constitutional attacks against the Amhara people have been going on for more than 30 years. However, its frequency, magnitude, and cruelty have intensified during the last five years.

The Amhara Broadcasting Center (ABC), a satellite media, is being established to address the information gap in exposing the systemic and government-sponsored ethnic cleansing and genocide of the Amhara people. ABC collect and provide information and evidence to support justice and accountability for all the crimes being committed against the Amhara people. It also provides news, education, and political analysis and advocates for equality.

You all are invited to take part in the establishment of ABC media and play your role in such a historical time when the Amhara people are facing an existential threat.
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $100
    • 1 mo
  • Jeri Admassu
    • $20
    • 2 mos
  • Helen Beyenr
    • $50
    • 2 mos
  • Anonymous
    • $200
    • 2 mos
  • Anonymous
    • $100
    • 2 mos
Donate

Organizer

Amhara Broadcasting Center
Organizer
Centennial, CO

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee