- A
- A
- S
ለእውነት የተከፈለ ዋጋ ከመሞት ለመኖር የተሰደደች ነብስ
ሰው በታጣ ቀን ሰው ሆኖ የተገኘ ከእውነት ጋር የቆመ ትልቅ ስብዕና ያለው ቴድሮስ አስፋው እሱ እሳት ውስጥ ሆኖ ዋጋ የከፈለ ንፁህ የሂሊና ሰው ነው እኛም አለንልህ እንበለውየቻላቹሁት እርዱት ለሱ ትልቅ እርዳታ ነው ።ለምታረጉት ትብብር በቤተሰቦቹ በባለቤቱ ሰም አመሰግናለሁ እግዛብሔር ያክብርልኝ
Donate quickly and easily
Send help right to the people and causes you care about
Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee