ኦርቶዶክሳዊ ነኝ የሚል ሁሉ የዋልድባን ጉዳይ በቸልታ አይመለከተዉም!

  • M
  • M
18 donors
0% complete

$4,559 raised of 10K

ኦርቶዶክሳዊ ነኝ የሚል ሁሉ የዋልድባን ጉዳይ በቸልታ አይመለከተዉም!

Donation protected
ለአንድ ኦርቶዶክሳዊ ዋልድባ ዕምነቱ ፣ ቅርሱ ፣ ታሪኩ ነዉ ። ኦርቶዶክሳዊ ነኝ የሚል ሁሉ የዋልድባን ጉዳይ በቸልታ አይመለከተዉም::
በዋልድባ ላይ የመጣብንን የተፈጥሮ አደጋ ተቆጥጥረን አባቶቻችንን ከገዳሙ እንዳይሰደዱ ማትረፍ ሀይማኖታዊ ሀላፈነታችን ነዉ ።
ኑ በገዳሙ እስከምጽአት በሚቀመጠዉ መዝገብ ላይ የክርስትና ስማችን እናስፍር ። ዋልድባ በረከቴ ነዉ ፣ በዋልድባ አይጨከንም ፣ ስለዋልድባ ሁለቴ አላስብም ….
መራሩ ስር እንደማር እየጣፈጣቸዉ ስለ ስሜ የሚሰበሰቡበት የተቀደሰ ስፍራ ይሆናል የተባለለት ዋልድባ በጌታችን በመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተመሰረቱ ሰባቱ መቅደሶች አንዱ የስዉራን ፣ የግኡዛን ፣ የመነኮሳት መጠለያ ገዳም ጭብጥ ቋርፍ ቀምሰዉ የበረሀ ንዳድ ሳይበግራቸዉ እንቅልፍ በማያዉቀዉ አይናቸዉ ረፍት በሌለዉ ጎናቸዉ ጠብቀዉ ያቆዪልንን አደራ ተንከባክበን ለትዉልድ እናሻግር::
በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት የዳግማዊ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን ይህንን የገቢ ማሰባሰቢያ አካዉንት በመክፈት ለዋልድባ ገዳም ተባባሪ በመሆን ሀይማኖታዊ ሀላፊነታችንን እንወጣ ዘንድ እና ለችግሩ የመፍትሄ አካል እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም በማክበር እንጠይቃለን ።

Organizer

Biruk Beyene
Organizer
Ellicott City, MD
  • Community
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee