የሚሰጥ ቢኖር በደስታ ይስጥ ሮሜ 12:8
ለጽዋ ማህበራችን ሁለንተናዊ እድገት የበኩልዎን ለአደረጉልን አስተዋጽኦ በማህበሩ ሥም ላቅ ያለ ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን ለመንፈሳዊአገልግሎታችን መቃናትም፣ በጸሎትዎ ያስቡን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።
በቤትዎና በሥራዎ ፍቅርና ሰላምን ከጤና ጋራ ያንግስልን። አሜን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ የመ/ር/በኩረ ፍሰሐ ብ/መስቀል ንሰሐ ልጆች የቅዱስ ኡራኤል ጽዋ ማህበር::