2024 ETHIOPIAN EASTER FUNDRAISER 2016 የፋሲካ በዓል

2024 ETHIOPIAN EASTER FUNDRAISER  2016 የፋሲካ በዓል campaign photo, 1 of 22024 ETHIOPIAN EASTER FUNDRAISER  2016 የፋሲካ በዓል campaign photo, 1 of 2

  • T
  • E
  • K
27 donors
Fundraiser’s main image
0% complete

$2,615 raised of $5K

‌

2024 ETHIOPIAN EASTER FUNDRAISER 2016 የፋሲካ በዓል

2024 ETHIOPIAN EASTER FUNDRAISER 2016 የፋሲካ በዓል

0% complete

$2,615 raised of $5K

27 donations
የመሿለኪያ ልጆች አሥረኛው ዙር የፋሲካ በዓል የተቸገሩትን መርዳት:-
  • በቅድሚያ እንኳን ለአሥረኛው ዙር ለወገኖቻችን የበዓል እርዳታ ማሰባሰቢያ አደረሳችሁ

እኛ የመሿለኪያ ልጆች ከዚህ በፊት በተከሰተው የኮሮና ችግርን ምክንያት በማድረግ ተሰባስበን በተደጋጋሚ ጊዜ አቅማችን የቻለውን በማድረግ ቆይተናል፡፡ አሁንም ይህንኑ በጎ አድራጎታችንን በመቀጠል ከእነዚህ እናቶች ምርቃታቸውን እንድንቀበል የበኩላችንን እንድንወጣ በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን፡፡
ከዚህ በፊት
በመጀመርያው ዙር $7750.00 በ2013 ኢትዮጵያ አዲስ አመት
በሁለተኛው ዙር $3580.00 በ2013 ለገና በዓል
በሶስተኛው ዙር $3050.00 በ2013 ለፋሲካ በዓል
በአራተኛው ዙር $3000.00 በ2014 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት
በአምስተኛው ዙር $ 2530.00 በ 2014 የገና በዓል
በስድስተኛው ዙር $2620.00 በ2014 የፋሲካ በዓል
በሰባተኛው ዙር $2800.00 በ2015 የገና በዓል
በስምንተኛው ዙር $3300.00 በ2016 የአዲስ ዓመት በዓል
በዘጠነኛው ዙር $3050.00 በ2016ዓ/ም የገና በዓል

በማሰባሰብ ወገኖቻችን አመት በዓልን ተደስተው በማሳለፋቸውና እኛም የበረከቱ ተካፋይ ላደረገን አምላክ ምስጋና ይድረሰው እያልን አሁን ደግሞ ከፊታችን የጌታችን የመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳዓኤን በዓል ምክንያት በማድረግ አሥረኛውን ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ እቅዳችንን ከግብ ለማድረስ ከዚህ በፊት እንዳደረግነው የበኩላችንን ለመወጣት እንድንችል መላው የመሿለኪያ ልጆችንና ይህንን መልዕክት የምታነቡ ሁሉ ለዚህ ለተቀደስ ዓላማ እጃችሁን እንድትዘረጉልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

Round Tenth Easter (Fasika)fundraiser by Meshualekia Lijoch
  • We want to say congratulations to all of you to made it the tenth round fundraising!!
The Previous residents of Meshualekia, area of Addis Ababa, who live worldwide, gathered together to help our fellow current Meshaulekia Sub-city, needy residents. As we all know, because of the Corona Virus disaster, this Group started raising money in 2020.
The previous amount we donated
First round $7750.00 2013 Ethiopian New Year
Second round $3580.00 2013 Ethiopian Christmas
Third round $3050.00 2013 Ethiopian Ester
Fourth round $3000.00 2014 Ethiopian New year
Fifth round $2530.00 2014 in Ethiopian Christmas (Gena )
Sixth round $2620.00 2014 Ethiopian Easter (Fasika)
Seventh round $2800.00 2015,Ethiopian Christmas (Gena)
Eighth round $3300.00 2016 Ethiopian New Year
Ninth round $3050.00 2016 Ethiopian Christmas (Gena)

Therefore, we all Meshaulekia lijoch are very blessed and very thankful that we can do this. Now we are going to continue to do the same for the Ethiopian Easter(Fasika), which will be May 5th 2024
As you know, Fasika is around the corner. Those people are still waiting on us. Please donate any amount that you can and share this good reason with your friend’s family. Let us do our part to reach our goal.

Thank you
Organizers
Yeshewaget Techale
&
Yemeserach Bekele

‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌

Organizer

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee