PleaseHelp me get Kidney T surgery የህይወት አድን እርዳታ

  • E
  • B
  • A
44 donors
0% complete

£3,565 raised of £10K

PleaseHelp me get Kidney T surgery የህይወት አድን እርዳታ

የህይወት አድን እርዳታ ጥሪ!!!!Please Help me get Kidney transplant surgery 
Would you be able to contribute to my cause? A donation of any amount will make a difference and mean so much to me.
እመቤት ተረፈ ወዳጆ እባላለሁ፡፡
ነዋሪነቴ በአዲስ አበባ ኮለፌ ቀራኒዎ ክፍለ ከተማ ነዉ፡፡ ባለተዳር እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ፡፡ በአዲስ አበባ አንበሳ አዉቶቢስ አገልግሎት መስሪያ ቤት በትኬት ቆራጭነት አና በተለያዩ የስራ ዝርፎች ሳገለግል ነበር፡፡
ዛሬ ግን ሁለቱም ኩላሊቶቼ ሙሉ በሙሉ መስራት በማቆማቸዉ በእግዚአብሄር እና እናንተን በመሰሉ ወገኖቼ ድጋፍ በሣምንት ሶስት ጊዜ ለአሰራ አራት (14) ወራት የኩላሊት እጥበት እያደረኩ በፈጣሪ ፍቃድ ህይወቴን አስካሁን አቆይቻለሁ፡፡
አሁን ግን አልቻልኩም፡፡
የቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም የህክምና ኮሌጅ በቁጥር ጳሆ8/2967 በቀን 27/05/2014 በተጻፈ ደብዳቤ በአስቸኳይ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለብኝ አሳስቦኛል፡፡
ለዚህም እግዚአብሄር ወድ እህቴን ወ/ሮ አበበችን አንድ ኩላሊትዋን እንድትለግሰኘ አዘጋጅቶልኛል፡፡ ሆኖም ንቅለ ተከላዉን ለማድረግ ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልገኝ ተነግሮኛል፡፤
ነገር ግን እኔ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ምንም የገቢ ምንጭ ስለሌልኝ እናንተ ዉድ ወኞቼ ተረባርባችሁ ህክምናዬን አድርጌ ለአንዱና ለምሳሳለት ብቸኛዉ ልጄ ትንሽ እንኩዋን እንድኖርለት ምክንያት ትሆኑኝ ዘንድ በፈጣሪ ስም እማጻናችዋለሁ፡፡
ከአገር ዉስጥ ለምታግዙኝ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ታገኙኛላችሁ
ስልክ ቁጠር፦  0922 086077
                        0911 539477 
የአገር ዉስጥ ባንክ አካዉንት ቁጥር፦የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000073316816
ለምታድርጉልኝ ሁሉ በፈጣሪ ስም አመሰግናለሁ፡፡
እህታችሁ እመቤት ተረፈ ወዳጆ
አዲስ ኣበባ

Dear Family and  Friends,

Some of you may know that I have kidney disease. Unfortunately, my kidney disease has gotten worse over time, causing my kidneys not to work well enough to keep me alive. I am facing this now, and my treatment option is limited to a kidney transplant.

The issue is that I am not financially stable, and I cannot afford the hospital bill, which is beyond my affordability. Therefore, I request you to please help me to cover my kidney transplantation hospital bills so the hospital can begin my treatment.

Would you be able to contribute to my cause? A donation of any amount will make a difference and mean so much to me.

Thank you

Emebet Terefe Wodajo

Organizer

Kalkidan Terefe WODAJO
Organizer
England
  • Medical
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee