ታላቅ የምስራች
የአውሮፓ ዩንየን መቀመጫ እምብርት በሆነችው በቤልጂየም የዓለም ብርሃን ሐዲስ ሐዋርያ በሆኑ በኢትዮጵያዊው ጻድቅ በቅዱስ ተክለሃይማኖት ስም ሕንጻ ቤተክርስቲያን የቅድመ ግዥ ስምምነት ውል ወይም ሰነድ ፍርርም ተፈጽሟል
የወንጌል ፀሐይ ለጠለቀችበት ለምዕራቡ ክፍል የምስራቁ ጸሐይ አባ ተክለሃይማኖት ገና በሶስት ቀን አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብለው የጀመሩትን የምስጋና ብርሃን በቤልጂየም መቅደሱን አስተክለው ሊፈነጥቁ ነው
እኔ ለዚህ
- ታሪካዊ
- ሀገራዊ
- ሃይማኖታዊ ቅርስ አሻራዬን አስቀምጣለሁ
ኑ ይህንን ለትውልድ የሚተላለፍ ታላቅ ሀገራዊ ሀይማኖታዊ ቅርስ በመትከል አሻራችንን እናስቀምጥ ከበረከቱም እንሳተፍ
ከስር በተቀመጡበት አማራጮች
- በጎፈንድሚ (Donate የሚለውን በመጫን)
- በቀጥታ የቤልጂየም በቤተክርስቲያኗ አካውንት (BE63 0882 6672 2208)
- ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - EBC 1000592237068)
- በሰሜን አሜሪካ እና አካባቢው በZelle (240-945-6213)
የድርሻችሁን በመወጣት ከጻድቁ በረከት ይሳተፉ
በቤልጂየም የአንትወርፕ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
-----------------------------------------------------------
Exciting News Unveiled
An Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is on the brink of acquisition in the capital of the European Union, Belgium. Anticipate the radiance of the Eastern star, embodied by the revered new disciple from Ethiopia, St. Teklehaimanot, who bestowed blessings upon the Holy Trinity at a mere 3 days old, now illuminating the Western horizon. Become an integral part of this historical moment by contributing to the acquisition.
Your involvement can be instrumental in shaping this extraordinary event. To donate, follow these simple steps:
- GoFundMe's Donate Button
- Wire Transfer to the Church (BE63 0882 6672 2208)
- Ethiopian Commercial Bank (EBC 1000592237068)
- Zelle (240-945-6213)
Put your name on this once-in-a-lifetime occasion, as the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church establishes its presence in the heart of the European Union. Your donation, regardless of the chosen method, will be a crucial part of this historical convergence, uniting cultures and faiths. Join us in this momentous journey and be a part of history in the making.
- Debre Sebhat St. Teklehaimanot EOTC, Antwerp, Belgium

