- S
- M
- M
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ስሜ ያብሰራ አሸቱ አባላለው :: ወንደሜ ገበየው ወልዴ የ 33 ዓመት ወጣት አና ነዋሪቱ በሻሸመኔ ከተማ ሲሆን ባለትዳር እና የቤተሰብ አስተዳዳሪ ነው :: በድንገት በጉልበቱ ላይ በተሰማው የህመም ስሜት ለህክምና በሄደበት ሙሉ ምርመራ ተደርጎለት ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከአግልግሎት ውጭ እንደሆኑ ተነግሮታል ::
በዜህ መክንያት በፍጥነት Dialysis እንዲጀምር ተደርጉአል :: አሁን ግን ባለቤቱ ተመርምራ ኩላሊታቸው ተመሳሳይ (ማች) ስላደረገ ንቅለ-ተከላ (kideny transplant) ለማድረግ ቅድም ዝግጅት እያደረገ ቢሆንም ለአሁን ለንቅለ ተከላው የተጠየቀው $20,000 ነው:: የወንደሜን ገበየው ሕይወት ለማዳነ የተሰጠን የጊዜ ገደብ ሁለተ ወረ (Untill May 2023) በቻ ነው ::
ይሀም ከእኔም ሆነ ከቤተሰቦቼም አቅም በላይ በመሆኑ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ወገኖቼ መፅሐፍ ቅዱስ የሚሰጡ ብፁአን ናቸው እንዲል እግዚአብሔር የመዳኔ ምክኒያት እንዲያደርጋችሁ የሱ ተዓምራት በእኔ እንዲገለፅ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘርጉልኝ በመድሃኒአለም እና በእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ስም እማፀናችሁዋለው !!
Hello everyone, my name is Yeabsra Eshetu. My brother Gebeyehu Wolde is a 33-year-old man who lives in Shashemene, Ethiopia. One day, Gebeyehu suddenly felt pain in his knee, and joints, causing him to go under examination. He was told that both of his kidneys were failing.
Fortunately, dialysis has quickly started, and my brother has a kidney matched by his wife. As this is good news, he is making preliminary preparations for a kidney transplant that is being requested of $20,000. Doctors say he has two months left to live (May, 2023), if his kidney transplant isn't fulfilled.
My family and I need your support to raise $20,000, and to spread the word about my brother's need for a kidney transplant.
Yeabsira Eshetu
Phone # :- +19514213638
Gebeyehu Wolde
Phone # :- +251916871209
Thank you,
Yeabsra Eshetu

