ርሃብ እና ችግር ክፉ ነው! እንድረስላቸው !

ርሃብ እና ችግር ክፉ ነው! እንድረስላቸው ! campaign photo, 1 of 2ርሃብ እና ችግር ክፉ ነው! እንድረስላቸው ! campaign photo, 1 of 2

38 donors
Fundraiser’s main image
0% complete

$3,795 raised of $5K

‌

ርሃብ እና ችግር ክፉ ነው! እንድረስላቸው !

ርሃብ እና ችግር ክፉ ነው! እንድረስላቸው !

0% complete

$3,795 raised of $5K

38 donations

ርሃብ እና ችግር ክፉ ነው : 

   እንድረስላቸው !


ከአንድ አመት በላይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት አገራችን ኢትዮጵያ  በከፍተኛ ህመም : ርሃብ : እንግልትእና ሞትን በየሰአቱ እያስተናገደች ትገኛለች: 

በብዙ ጥረት እና ድካም ያካበቱትን ንብረት እየተው ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ፀሃይ እና ቁርእየተፈራረቀባቸው በየቦታው የተበተኑት ህዝቦቿ : በረሃብ: በችግር እየተሰቃዩ ይገኛሉ:: የተፈናቃዯች ቁጥርከአራት ሚሊየን በላይ እየጨመረ ሲሆን ህፃናት እና ሴቶች : አረጋውያኖች ከፍተኛውን ቁጥር ሲይዙ ከአንድሚሊዮን በላይ ህፃናት ወላጆቻቸውን በሞት በመነጠቅ እና በመበተን ለወላጅ አልባነት ተጋልጠዋል: አብዛኞቻቸው ንብረታቸው ተዘርፎ ወድሞ ባቸዋል: ገሚሶቹ በተለያዩ በሽታዎች እየተጠቁ በመድሃኒት አቅርቦትእጦት እየተሰቃዩ ሲሆን ሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሶች ባለመኖራቸው ችግራቸውን የበለጠ አባብሶባቸዋል:: 


ወገኖች እባካቹ ቢያንስ በህይወት ለተረፉት : ፈልገው እና መርጠው ሳይሆን ዛሬ እድል ፊታቸውን ላዞረችባቸው : ካለችን ከጎደሏችን እየተቆረስን እንድረስላቸው ስንል ጥሪ እናቀርባለን:::

‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌

Organizer

Meskiyos Melaku
Organizer
Silver Spring, MD

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee