ደራሽ ለወሎ ህልውና!!!

ደራሽ ለወሎ ህልውና  !!
-----------------------------

የአማራ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ሆንተብሎ በተቀነባበረ ጥቃትና ፍጅት ሰለባ ሆኖ ይገኛል። በመሆኑም ህዝባችን የተጋፈጠውን ህልውናን የማስቀጠል ህዝባዊ  እንቅስቃሴ በስኬት እንዲወጣ ለማስቻል በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ከሚኖሩ  የአማራ ተወላጆች  እና  ከአገር ወዳድ ወገኖች ሁሉ  ሁለገብ ድጋፍ ይጠበቃል። ስለዚህም  :- ሞራላዊና ወገናዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ ዘንድ ይህ ወሳኝ ህዝባዊ  የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል።  የድርሻዎትን በማበርከት ታሪካዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ።

Organizer

Derash Le-Wollo-Hilwena
Organizer
Collierville, TN
Moresh Wegenie Amara Organization Inc
 
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.