
Help Yidnekachew Addis
Donation protected
ጓደኛችን እና የቀድሞ ሰማያዊ ፓርቲ አባልና የትግል አጋራችን ይድነቃቸው አዲስ ባጋጠመው ድንገተኛ የጤና መታወክ የተነሳ ጤናው በእጅጉ ተጓድሏል። የደም መርጋት (subacute proximal Deep vain thrombosis) በሚባል የጤና መታወክ የተነሳ የህክምና ሂደት ላይ እያለ በድጋሚ ልቡ ላይ ደም ረግቶ ( Acute thrombotic occlusion ) አጋጥሞት በህክምና ላይ ይገኛል። ስለሆነም የተሻለ ህክምና ያገኝ ዘንድ ወዳጆቹ ይህንን ጎ ፈንድሚ አዘጋጅተናልና ። በቻላችሁት ሁሉ ትረዱትና ትጸልዩለት ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ። ከታች በኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ለመርዳት ይመቻችላችሁ ዘንድ የእሱን የኢትዮጵያ አካውንት አስቀምጠናል
1000 271 784 938
Yidnekachew Addis Mekonnen
Commercial Bank of Ethiopia
Our good friend Yidnekachew Addis is experiencing sudden and severe health challenges. It started with a Sub-acute proximal deep vein thrombosis and has now presented blood clots in his heart, which has turned the diagnosis into an Acute Thrombotic Occlusion. He is currently receiving little care and needs our help to get better care for his difficult situation. His
Friends have started this gofund me to enable those who can contribute.
May God Bless you all!
His Friends and family
Organizer
Brook Yihun
Organizer
Dallas, TX