
" ኑ ለቤተ ክርስቲያናችን ዕጣን፣ ጧፍ፣ ሻማ ብቻ ሳይሆን ሰዉም እንሰጥ"
Tax deductible
" ኑ ለቤተ ክርስቲያናችን ዕጣን፣ ጧፍ፣ ሻማ ብቻ ሳይሆን ሰዉም እንሰጥ"
+ ዓላማው በነፍስ የተራቡትን የተጠሙትን የታሠሩትን . . . በገጠሪቱና ጠረፋማዋ የሀገራችን ክፍል የሚገኙ ወገኖቻችንን በቋንቋቸው የሚያገለግሉ ደቀመዛሙርት ማፍራት ነው። ይህን ሥልጠና በልመና ማስቀጠል አሰቸጋሪ ስለሆነ ቜሚ የገቢ ምንጭ ለማቜቜምና አጠናክሮ ለመቀጠል የሚቻላችሁን በመርዳት ድጋፋችሁ እንዳይለየን ብራብ አብልታችሁኛል . .. ብሎ በሚጠይቀን በመድኃኔዓለም ስም ተማጽነናል::
ከዚህ ጎፈንድሚ የሚገኘው በሙሉ ለጽርሐ ጽዮን የሐዋርያት አንድነት ኑሮ ስብከተ ወንጌል ማሠልጠኛ ማዕከል ማስፋፊያ የሚውል ነው።
በዜል ለመላክ gthsion(@yahoo.com)
በባንክ ለማስገባት
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church GTH Acount# 446019380676 Bank Of America
ET/ORTHODOX TEW/CH/TSION GEB
Bank Acount # ending 5528 Bank Of Abyssinia
Dashen 5184797054011
Abay 2127
CBE 1000029321446
Awash 013521522785200
ለተጨማሪ መረጃ
(011251)922-16-56-56
(952)-607-0280
(503)-778-0414
(937)369-6886
(919)353-8332
(ማቴ.፳፰፥፱-፳)
“አሁንም ወንድሞች ሆይ! በእናንተ ዘንድ እንደ ሆነው የእግዚአብሔር ቃል እንዲፋጠንና እንዲከብር፥ ጸልዩልን፡፡ ከክፉዎችና ከከሓዲዎች ሰዎችም እንድን ዘንድ ጸልዩልን፤ ሁሉ አማኝ አይደለምና።” (፪ኛ ተሰሎ. ፫፥ ፩-፪)
Organizer
Yemisrach Ashenafi
Organizer
Middle River, MD
Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Gedame Tekle Haimanot Bible Association
Beneficiary