Main fundraiser photo

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለእህታችን አለም ጸጋዬ እና ባለቤቷ ወንድም ተገኔ

Donation protected




የእግዚያብሄር ጸጋና ሰላም የበዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ:
እህታችን አለም ጸጋዬ በሰሜን አሜሪካ በቤሪያ ቴሌኮንፈረንስ በጸሎት የምታገለግል እህታችን እንዲሁም ባለቤትዋ ወንድም ተገኔ ወንድምሁን በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በሌሊቱ ክፍለ ግዜ አገልጋይ ሲሆን እህታችን በደረሰባት ህመም ምክንያት ለተወሰኑ አመታት በዶክተሮች ስትረዳ ቆይታ ምንም መፍትሄ ስላልተገኘና ዶክተሮቹም ከዚህ ይበልጥ ማድረግ የሚችሉት ነገር ስለሌለ ውድ ባለቤትዋ ወንድም ተገኔ
ወ/ሮ አለምን ወደ እናት አገሩዋና ቤተሰቦቹዋ ሊወስዳት ስላሰበ የሚያስፈልገውን የገንዘብ እርዳታ እንድናደርግላቸው በትህትና እንጠይቃለን:: እግዚያብሄር ይባርካችሁ
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Betelehm Kebede
    Organizer
    El Cerrito, CA

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee