
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል ... ✳️ኑ ቤታቸውን እንሰራላቸው!
Tax deductible
ሰላም ለእናንተ ይሁን
አጣዬ ያሉ እናት ናቸው:-
ብዙ ጉሰቁልና እና ሃዘን ፊታቸው ላይ አለ:: ከዚህ በፊት አጣዬ ላይ በነበረው ግርግር ቤታቸው ካላቸው ንብረት ጋር ሙሉ በሙሉ ተቃጥሎ: የሚጦራቸም ልጅ ተገድሎል:: በዚህ እድሚያቸው : የሚያሰታሙአት የታመመች ልጅም አላቸው::
ቤታቸው ከተቃጠለ በውሃላ:- በኮንቴነር ውሰጥ ለብዙ አመት ኖረዋል:: አሁን መንግሰት መሬት ቢሰጣቸውም ቤቱን የሚያሰሩበት ምንም ገንዘብ የላቸውም!!
✳️ኑ ቤታቸውን እንሰራላቸው!
አነሰተኛ ቤትና የሚያሰፈልጋቸውን ነገሮች እናድርላቸው::
ምሳሌ 19:17፤ ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።
ኑ ለእግዚአብሔር እናበድር!!
ዳንኤል ታምራት
Shine on the darkness ministry
አሰተባባሪ