- B
- B

ለአቶ ወንድወሰን ጌታቸው ጫካ የቀብር ስነ ስርአት ማስፈጸሚያ!
0% complete
$19,255 raised of $30K
164 donations
አቶ ወንድወሰን ጌታቸው ጫካ ቀደም ብሎ ይኖርበት ከነበረበት ደቡብ አፍሪካ ወደ አገረ አሜሪካ በ 2015 በመምጣት በቨርጂኒያ መኖር ከጀመረ ስምንት አመት የሆነው ሲሆን ላለፉት ሁለት አመታት ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በነሃሴ 5 2015 (Aug 11, 2023) ገና ከደቡብ አፍሪካ ከመጡ ሁለት ወር ያልሞላቸውን ሶስት ልጆቹን እና ባለቤቱን እንኳን ሳይጠግብ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነና ህይወቱ አለፈች። የአቶ ወንድወሰን ጌታቸውን የቀብር ስነ ስራት ለማስፈጸም እንዲያግዘን የማህበረሰቡን ድጋፍ ለመጠየቅ ይህን ጎ ፈንድሚ በባለቤቱ ወ/ሮ ሰብለ አረዳ እና በእህቱ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ጌታቸው ተከፍቷል። ስለ እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን።
ቤተሰቦቹ
