- M
- R
በሐዋሳ ከተማ የደራ ዘይት እግር ኳስ ጤና ብድን በደረሰባቸው የመኪና አደጋ 11 በህይወት ለሌሉት ቤተሰብ መቋቋሚያ እና ከፍተኛ የአካል ጉዳት ለደርሳባቸው የህክምና ወጭ እርዳታ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ።
Fund raising to support the family of Hawassa ‘Dera Tena’ Football club, who lost their lives (11 members) and medical help for 10 seriously injured member in tragic car accident.
1. ድጋፉን የሚያሰባስበው የሐዋሳ ከተማ ጤና ስፖርት ፌዴሬሽን እና ደራ ጤና ስፖርት
2. ድጋፉ የሚደረገው ለሐዋሳ ከተማ ደራ ጤና ስፖርት ማህበር ተጎጅሞች
ሀ. አጠቃላይ የ11 ሟች ተጫዋቾች 23 ህፃናት እንዲሁም ወላጆቻቸውን የሚያስተዳድሩ 3 የሟች ቤተሰቦች
ለ. በህክምና ላይ ያሉ አጠቃላይ 13 ተጎጅዎች ከነዚህም ሁለቱ በከፍተኛ ጉዳት ላይ ላሉ ሰዎች መታከሚያ
3. ድጋፉ የሚውልበት አላማ ለተጎጅ ቤተሰቦች ማቋቋሚያና በሆስፒታል ላሉ እና ህክምና እየተከታተሉ ላሉ 13 ሰዎች ህክምቸና የሚውል
4. የቡድኑ ባለቤት ደራ ጤና ስፖርት ማህበር
ማስታወሻ
የሟች ወንደሰን ወዳጆ (ወንዴ ሸራ) ባለቤት የ7 ወር ነፍሰጡር የነበረች ሲሆን የባለቤቷን ሞት ስትሰማ በመደንገጧ የ7 ወር ልጇን ወልዳ በህክምና ላይ ትገኛለች
ሌላው ሁለት ህፃናት ከአንድ አመት በታች የሆኑ ህፃናት አሉ።
አብዛኛው የሟች ባለቤቶች ስራ የሌላቸውና በሟች ባለቤቶቻቸው የሚተዳደሩ እንደሆኑ ታውቋል።
የከፋ አደጋ ያልደረሰባቸው 4 ሲሆኑ በጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። አጠቃላይ የቡድኑ አባላት 27 ናቸው።
ከአደጋ የተረፉት
1.ለዑል ግርማ
2. አስጨናቂ ሉቃስ
3. ተመስገን አበራ ናቸው።
1-Fundraisers -Hawassa City ‘Tena sport ‘ federation, and ‘Dera Tena sport’
2-Fundraising is for-Hawassa ‘Dera Tena sport’ victims of which
2:1- 11 Members are passed away, 3 of them were the only care givers for their parents and they were raising a total 23 kids .
2:2- 13 Members are still under medical support of which two are seriously injured and admitted in hospital .
3- The purpose of the fund is to help support the family of the victims, including the once in the hospital and the once under Unfollow up.
4-The owner of the football club is ‘Dara sport Maheber’
Reminder
The wife of One of the passed away players who is Wondowsen Wodajo gave early birth at 7 month while she learn the tragedy that took her Husband, she is now admitted in Hospital. There are 2 infants of other players who passed away. The wives of the players doesn’t have income.
-The football club consist of 27 players, 3 of them are on good health , 13 seriously injured and 11 died.
The survivors
1: Leul Girma
2: Aschenaki Lukas
3:Temesgen Abera

