ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

  • B
55 donors
0% complete

$3,320 raised of $50K AUD

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው !

#Ethiopia | የመኖር ህልውና ጥያቄ ውስጥ ሲገባ ፣ ህይወት አደጋ ውስጥ ሲወድቅ ለድረሱልኝ ጥሪ ምላሽ ከመስጠት በላይ የሰውነት መገለጫ አይኖርም ።

ወጣት ቢንያም ሀ/ማርያም ይባላል። ባለትዳር እና የሁለት ህፃናት ልጆች አባት ነው። ቢንያም የሚኖረው አ/አ ሲሆን ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፌል በማድረጋቸው ምክንያት በሳምንት ለ3 ቀን በቀን 2800 ብር ማለትም በሳምንትብር ለኩላሊት እጥበት እየከፈለ ለወራት ሲከታተል ቢቆይም አሁን ግን ከአቅሙ በላይ ሆኖበታል። በወጣትነት እድሜው በየፀጉር ቤቱ ሰርቶ ያጠራቀማትን ገንዘብ ጨርሶ የወገን እርዳታ ካላገኘ ህክምናዉን መቀጠል አልቻለም። የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ በመንግስት ሆስፒታል የተመዘገበ ቢሆንም ከ 1300 ሰው በላይ ወረፋ መጠበቅ ግድ ሆኖበታል። በውጪ ሄዶ ለመታከም እጅግ ብዙ ብር ተጠይቋል። እናም ይህ ወንድማችን የወገን ያለህ እባካችሁ ድረሱልኝ እያለ እየተማፀነ ይገኛል። ወገኖቼ እባካችሁ ይህን ወጣት ተባብረን ለህፃናት ልጆቹ አባታቸውን እናትርፍላቸዉ። ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው።

Biniyam H/mareyam 
0911359638/0912617322 
commercial bank of Ethiopia 
1000296115634

Our baby boy is sick! #Ethiopia | His name is Biniam Ha/Mariam. He is a father of a married man and two children. Biniam lives in Addis Ababa city and has been paying 2,800 birr per day for months due to injury of both his kidneys. But now it's too much for him. He can't continue his treatment unless he gets the help of the people when he was young. He has been registered in government hospital for kidney transplantation. Yet more than 1,300 people are still waiting for a landslide. A lot of money was asked to go abroad and get treated. 
 +251-911-359638 
+251-912-617322 
 Commercial Bank of Ethiopia CBE 1000296115634




የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው !!!

Organizer

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee