Main fundraiser photo

Urgent Battle: Dr. Bethel's Fight Against Leukemia

Donation protected
"This is Dr. Bethel Germamo. I hope this message finds you well. I am a recent graduate of Radiology from Addis Ababa University school of medicine. 3 months after graduation, I was told the most devastating and the most unexpected news of my life. It was quite unfortunate day of my life when I visited a clinic for simple febrile illness, and accidentally found to have acute lymphoblastic leukemia(ALL).
I had been in a lot of denial and sorrow which I still am.
Finally, it was decided by hematologists/Oncologists to have bone marrow transplantation abroad.
My family and I are never in a state of affording that much money. So, I decided to stretch my arms to every kind hearted souls around the world. Thank you for your support and prayers!"

Dr. Bethel Germamo Ganebo
Bank account: CBE 1000105102384

ዶ/ር ቤቴል የመመረቋን ደስታ ገና ሳታጣጥም እንደቀልድ ለቶንሲል ህመም ምርመራ ስትደረግ ያልጠበቀችውን መጥፎ ዜና ተረዳች።
ቤቲ የደም ካንሰር በአይነቱም acute lymphoblaatic leukemia የሚባል በፓቶሎጂ ምርመራ ተረጋገጠባት።
የጥቁር አንበሳ ሜዲካል ቦርድ አፋጣኝ የሆነ የመቅኒ ንቅለ ተከላ እንዲደረግላት ወስኗል።
የደም ካንሰር ምንም እንኳን አጣዳፊ እና አስደንጋጭ ቢሆንም በጊዜ ከታከመ እና የመቅኒ ንቅለ ተከላ በማድረግ የመዳን እድል ያለው በሽታ በመሆኑ፣,እናንተ ኢትዮጲያዊያ የዚህችን ምስኪን ሀኪም ህይወት በደጋግ እጆቻችሁ ተባብራችሁ እንድትታደጉ ስንል በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን።
ዶ/ር ቤቴል በወላይታ ዞን በዴሳ በምትባል ከተማ ተወልዳ ያደገች እና በቤተሰቦቿ እና በአከባቢው ማህበረሰብ እንደምሳሌ ምትጠቀስ ብርቱ ሴት ናት።
እንደአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ቤተሰብ አቅማቸው እሷን ለማሳከም የሚበቃ አይደለም። ቤቲ የምታገለግላችሁ እናንተ ኢትዮጲያዊያን፣ እናንተ ቤተሰቦቿ ናችሁ እና በፈጣሪ ስም የመልካምነት እጃችሁን ዘርግታችህ የቤቲን የሀዘን የቤተሰቦቿን ድንጋጤ እንድትመለከቱ እንላችኋለን።
የፈጣሪ ሰላም እና ጤና ቤታችሁን ይጎብኝ።

Dr Bethel Germamo Ganebo
Bank account: CBE 1000105102384
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Amu Bazenu
    Organizer
    Seattle, WA

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee