- A
- w

Urgent Appeal: Landslide Disaster Strikes Our Church
0% complete
$1,024 raised of
13 donations
Dear brothers and sisters in Christ around the world,
We humbly ask for your help in sharing this message with church leaders, media organizations, and the wider Christian fellowship.
Our church is facing a serious crisis caused by devastating landslides a disaster that is testing our faith and deeply saddening our hearts. Though we have endured many trials in the past, within just the last two days this landslide has completely destroyed children’s classrooms, offices, restrooms, and storage facilities. Experts have also warned that the remaining offices and even the worship hall are at risk of collapsing.
Therefore, we urgently appeal to government authorities, the Ethiopian Evangelical Church Council, church leaders, and believers across the world to hear our cry for help. If you are willing to support us, please reach out through our GoFundMe platform.
Ethiopian Evangelical Church Council
Government Relief Agencies
Church Leaders and Christian Fellowships Worldwide
Who we are
- Founder and Visionary of JSL church affected by the landslide.
Where we are from
- Asko Addis Sefer, Addis Abeba, Ethiopia.
How the funds will be spent
- Rebuilding children’s classrooms, repairing/restoring offices, restrooms, storage facilities, and securing the worship hall to prevent further collapse.
May the blessing and protection of Almighty God be upon you.
ቅዱሳን ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በዓለም ዙሪያ ያላችሁ የክርስቶስ ወዳጆች ይህን መልዕክት ለአብያተክርስቲያናት መሪዎች ለሀገር መሪዎች ለሚዲያ ተቋማትና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስ በማጋራት አግዙን::
በቤተክርስቲያናችን የደረሰው አደጋ የመሬት መንሸራተት አደጋ እምነታችንን የሚፈትን ልባችንን የሚያዝል አሳዛኝ ሁኔታ ላይ አለን:: ከዚህ በፊት በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ እዚህ እንደደረሰች ይታወቃል:: እነሆ አሁንም እንደምትመለከቱት በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ በተፈጠረው የመሬት መንሸራተት አደጋ የህፃናት መማሪያ ክፍሎች : ቢሮዎች : መፀዳጃ ቤቶችና ስቶር ሙሉ ለሙሉ ወደታች ሰምጧል:: ጉዳቱም በዚህ የሚያበቃ አይመስልም በሂደት ወደተቀሩ ቢሮዎችና የማምለኪያ አዳራሽ ሊዛመት እንደሚችል ባለሙያዎች ገልፀውልናል::
ስለሆነም ለሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት : የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ካውንስል : የአብያተክርስቲያናት መሪዎችና ምዕመናን አስቸኳይ የድረሱልን መልዕክታችንን እያቀረብን:: ልትደግፉን የምትፈልጉ ሁሉ በGoFundMe እንድታግዙን በታላቅ ተማፅኖ እናሳስባለን:!!!
"የጻድቅ መከራው ብዙ ነው፤ እግዚአብሔር ግን ከሁሉም ያድነዋል።" መዝሙር 34:19





