ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸው(ቋንቋዬነሽ) ታሟልና እንርዳው

Story

Main fundraiser photo
0% complete

$1,520 raised of 30K

ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸው(ቋንቋዬነሽ) ታሟልና እንርዳው

Donation protected
ዘማሪ ዲ/ን ሉልሰገድ ሰገድ ጌታቸው /ቋንቋዬ ነሽ/ በእግሩና በእጁ ላይ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ የአጥንትና የደም ዝውውር ህመም ስላጋጠመው በታይላንድ ባንኮክ በሚገኘው ቡምረንግራድ
ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል::

ነገር ግን ለህክምናው የሚያስፈልገው ወጭ እጅግ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገራት የምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ምዕመናንና በዘማሪ ዲ/ን ሉልሰገድ ሰገድ ጌታቸው {ቋንቋዬ ነሽ}ዝማሬዎች የተገለገልን የተዋሕዶ ልጆች የሆንን ሁላችን የህክምና ወጪውን ለመሸፈን እንችል ዘንድ የገንዘብ ድጋፋችንን ለዚሁ ለተቀደሰ ዓላማ ሲባል በተከፈተው የ"ጎ ፈንድ ሚ"(Go fund me) አካውንት አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል ገንዘብ በማስገባት የወንድማችንን ህይወት እንታደግ ዘንድ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም የእርዳታ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::

ወስብሐት ለእግዚአብሔር!

Organizer

Yared Eshetu
Organizer
Hyattsville, MD
  • Medical
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee