
Support a Family Battling Kidney Failure and Hardship
Donation protected
DEAR BROTHERS AND SISTER'S
I am reaching out to seek your compassionate support as I navigate a challenging period in my life. Due to kidney failure, I am currently undergoing dialysis treatment, and not having a citizenship, which has placed a significant financial strain on me and my two 5&9 years old children now we're at the stage that we can't even pay our rent.Additionally, I have been separated from my older daughter for the past 13 years, which adds to my emotional burden. Any assistance or guidance you can offer during this difficult time would be deeply appreciated. Thank you for your kindness and support.
ውድ እህትና ወንድሞቼ የተከበራቹ የኢቲዬጰያ ማሀበረሰቦች
በህይወቴ ውስጥ ፈታኝ ጊዜአቶችን እየመራው እገኛለው በኩላሊት ህመም ሳቢያ ብዙ ተሰቃይቻለው በአሁኑ ሰአት የዳያሊስስ ህክምና እየተሰጠኝ ይገኛል፡ ከዛም አልፎ ወረቀት የለኝም ፡ የቤት ኪራይ እንኳን ለመክፈል አልቻልኩም ይህም በእኔ እና በሁለቱ የ5 እና 9 አመት ልጆቼ ላይ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ጥሎናል፡ አሁን ላይ የእናንተን ርህራሄ እና ድጋፍ ለማግኘት እጄን እዘረጋለሁ። ላለፉት 13 ዓመታት ከትልቋ ሴት ልጄ ጋር ተለያይቻለሁ፣ ይህም ስሜታዊ ሸክም ሆኖብኛል። በአካልም መታቹ ልታዩኝ ለምትፈልጉት በስልክ መሰመሬ ልታገኙኝ ትችላላቹ ።
በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ልታቀርቡት የምትችሉት ማንኛውም እርዳታ በአክብሮት እና በደሰታ እቀበላለው። ስለ ደግነታቹ እና እዝነታቹ እጀጉን ክበሩልኝ!
እናመሰግናለን።
Organizer
Habib seid
Organizer
Atlanta, GA