በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው የእለት ምግብ ለተቸገሩ ወገኖቻችንን እንደርስላቸው ዘንድ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት በሊቀጳጳስ የሚመራ ልዑካን ወደ ኢትዮጵያ በመላክ ሊጎበኛቸው በዝግጅት ላይ ይገኛል። ይህንን የበረከት ጉዞ እርስዎም በሚችሉት ይሳተፉ ዘንድ በኃያሉ እግዚአብሔር ስም እንማጸናል።
Organizer
Archidiocese of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in The
Beneficiary

