Main fundraiser photo

Water Well for Tragic Tigray Crash

Donation protected
On August, 10, 2018 a bus tragically flipped over a cliff while traveling from Mekele, Tigray to Shire and took the lives of 12 people, most coming from the same family. Of those that died two were sisters from Canada who just like myself and my sister were visiting Ethiopia for the summer and were due to return back to their home country soon. This tragic accident struck the entire city of Mekele and left us all heavy hearted. 

I'm creating this fundraiser to raise money in the name of the victims so that their legacy can live on, and so we can build a water well in their name as an ongoing charity that will honor and continue their legacy on this earth. Being in Ethiopia this past summer I saw firsthand how valuable readily available water was, and building a well would help a lot of people who don't have access to this basic life necessity. The names of the victims are listed below:

Ali Seyid
Ahmed Birhan
Tewolde Tesfegabir
Dahran Negashi
Fedila Kedir
Natnael
Mohammed Amin
Ali Salih Khiar
Henok
Nejat Ahmed
Eman Ahmed
Ikram


Any and all donations are greatly appreciated, no matter how big or small. This event really affected me and I wanted to do something to help.  I continue to pray for the family and loved ones of the victims and hope you all keep them in your thoughts and prayers as well. You can donate directly through this page, or contact me for my personal accounts on CashApp or Venmo. I've also set up a bank account in Ethiopia as well at the Commercial Bank of Ethiopia (account number: 1000259182038) that you can transfer your donations to. Thank you for taking the time to read this and God bless.

ነሃሴ 5፣ 2010 ላይ ከመቀለ ወደ ሽሬ ለሰርግ ስነ ስርዓት ሲጓዝ የነበረ ሚኒባስ ተገልብጦ በጊዜው 12 ሰዎች ህይወታቸውን አጥቷል። ከነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ የአንድ ቤተሰብ አባላት በመሆናቸው ሃዘኑን እጅግ ከባድ ያደረገዋል። ከነዚህም ሟቾች ውስጥ ከካናዳ ለሰርጉ የታደሙ ሁለት እህትማማቾች ልክ እንደኔና እህቴ በክረምቱ እረፍት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ወዲያው ለመመለስ ያቀዱ ነበሩ። ይህ አሰቃቂ አደጋ የመቀለ ነዋሪዎችን እጅግ ያስደነገጠና ያሳዘነ ክስተት ሆኖ አልፏል።
ይህን የገንዘብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም ለመጀመር ያነሳሳኝ ዋና ምክንያት የአደጋው ሰለባዎችን ለማስታወስ እንዲሁም በስማቸው የውሃ ጉድጓድ በማሰራት ዘውታሪ የሆነ ምጽዋት ፈጣሪ ዘንድ በነሱ ስም በጎ ስራ ለማድረግ ነው። ባለፈው ክረምት ኢትዮጵያ ውስጥ በነበርኩበት ወቅት በቧንቧ በየቤታችን በቀላሉ የምናገኘው ውሃ ምን ያህል ትልቅ ነገር መሆኑን አሳይቶኛል። ከዚህም በመነሳት የውሃ ጉድጓድ በመገንባት የብዙ ሰዎችን የውሃ አቅርቦት ችግር መቅረፍ እንደሚቻል እሙን ነው።
በአደጋው የሞቱት የአንድ ቤተሰብ አባላት የሚከተሉት ናቸው::
Ali Seyid
Ahmed Birhan
Tewolde Tesfegabir
Dahran Negashi
Fedila Kedir
Natnael
Mohammed Amin
Ali Salih Khiar
Henok
Nejat Ahmed
Eman Ahmed
Ikram
የትኛውም አይነትና መጠን የሚደረጉ ልገሳዎች በጣም ይበረታታሉ፥ ይብዛም ይነስ። ይህ ክስተት በጣም ስለነካኝ የሆነ ነገር ማድረግ አለብኝ በሚል ይሄንን እገዛ ለማሰባሰብ በተነሳሽነት ጀምሬያለሁ። የአደጋው ሰለባ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው በፀሎቴ ዘወትር የማስታውሳቸው ሲሆን እናንተም እንዲሁ እንድትዘክሯችው እጠይቃለሁ። እገዛ ለማድረግ የምትሹ ወገኖች በዚህ ፔጅ በቀጥታ ወይም ደግሞ በግሌ የሂሳብ ቁጥሮች በCashApp አሊያም Venmo መጠቀም ትችላላችሁ። ኢትዮጵያ ውስጥም በተመሳሳይ የባንክ አካውንት የከፈትኩኝ ሲሆን በቀጥታ ማስተላለፍ የሚቻል መሆኑን አሳውቃለሁኝ። ለበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ መልእክት አስቀምጡልኝ።
ከዚህ ውጭ ገንዘብ መለገስ የሚቻልበት መንገድ መጠቆም የምትሹ ወይም ደግሞ ሌላ አማራጭና ሃሳብ ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው የሃሳብ መስጫ አካፍሉኝ። ይህንን በማንበብ ግዜያችሁን ለሰዋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው፥ የፈጣሪ በረከት በናንተ ላይ ይሁን።

(Photo Credit: Drop of Water Ethiopia Facebook Page).

 GoFundMe Giving Guarantee

This fundraiser mentions donating through another platform, but please know that only donations made on GoFundMe are protected by the GoFundMe Giving Guarantee.

Donate

Donations 

  • Gebre Hagos
    • $20 
    • 4 yrs
Donate

Organizer

Melat Mohamoud
Organizer
West Chester, OH

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.