ለኃይለእግዚ ገብረእግዚአብሔር የህክምና ወጪ መሸፈያ

  • E
  • Y
  • M
14 donors
0% complete

$1,790 raised of $15K

ለኃይለእግዚ ገብረእግዚአብሔር የህክምና ወጪ መሸፈያ

የእርዳታ ጥሪ #ድሬዳዋ #ኢትዮጵያ

ወጣት ወንድማችን ኃይለእግዚ ገ/እግዚአብሔር የደም ካንሰር ምድብ በሆነው LYMPHOMA B-CELL NHL በተባለ ካንሰር ህመም ህክምና እየተከታተለ የቆየ ሲሆን አሁን ላይ ይህ ካንሰር ከነበረበት ደረጃ ተስፋፍቶ ወደ LYMPHOMA T-CELL NHL በመቀየሩ ወንድማችን የመቅኔ ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሀኪሞች ቦርድ በቁጥር IMD/052/20 በቀን 29/01/2013 ዓ.ም የተወሰነ ሲሆን ለዉጭ ሃገር ህክምና የሚሆን ድጋፍ ያስፈልገዋል።

ስለዚህም ወንድማችን ኃይለዝጊ የእርሶን እርዳታ በእጅጉ ይፈልጋል እባኮዎን የሚችሉትን ያህል ድጋፍ በማድረግ የወንድማችንን ሕይወት ይታደጉ !!

ለዚህ ድጋፍ ማሰባሰቢያ እንዲሆን በስሙ በተከፈቱ የባንክ አካዉንቶች ይጠቀሙ፡፡

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፡-1000348666774

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፡-1000088084059

የወንድማችንን ህይወት ለመታደግ ድጋፍ እንድታደርጉለት በፈጣሪ ስም እንማፀናለን!!!

ለበለጠ መረጃ ፡-
0910041887/0921162438 ( አብረሐም ገ/እግዚአብሔር)

መረጃውን #ሼር በማድረግ ለሌሎች ይዳረስ ዘንድ ትብብሮ አይለየን። እናመሰግናለን

" በጸሎት እያሰብን እና በምንችለው አቅም ሁሉ እየረዳንንንን share እናድርግ !!!!!

Organizer

Admasu Anna
Organizer
San Diego, CA
  • Medical
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee