Main fundraiser photo

ምንጃር አረርቲ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለደረሰው አደጋ የእርዳታ ጥሪ

Donation protected
በ መሰከረም 21 የእመቤታችን አመታዊ በዓል ቀን በምንጃር አረርቲ ከተማ በደ/ገ/ ቅድሰት ማርያም ቤተክርሰትያን አዲሱ ህንጻ ውሰጥ ለፊኒሸ‍ንግ ሰራ በተሰራው የእንጨት ርብራብ ላይ ቆመው ሲጎበኙ ርብራብ በመደርመሱ ባጠቃላይ 261 ሰዎች አደጋ ደርሶባቸው የነበረ ሲሆን ከዛ ውሰጥ 22 ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን 40 የሚሆኑ ከባድ ጉዳይ የደረሰባቸው እና አሁን ለህክምና ብዙ ብር የተጠየቁ ሰለሆነ 199 ደግሞ ከባድ እና ቀላል አደጋ የደረሰባቸው ለማሳከም ብዙ ብር ሰለተጠየቀ እርሶም የበኩልዎን የገንዘብ ድጋፍ ያደርጉ ዘንድ በትህትና በእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅር እንጠይቆታለን በህይወት ላጣናቸው ቤተሰቦች ፍጹም መጽናናትን በህመም ላሉ ወገኖቻችን ሙሉ ጤናውን ይሰጥልን አሜን።
Donate

    Donate

    Organizer

    አረርቲ ማርያም Arerti Maryam
    Organizer
    Silver Spring, MD

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee