
Tesfa Private Sponsor Groups, (TESFA PSG)
Donation protected
Shemelis M Jemberu, who grew up in Ethiopia, pursued his higher education both in Ethiopia and abroad. After his military service and tenure as a university lecturer, he is currently seeking asylum in Israel due to concerns of persecution based on his ethnicity, making it unsafe for him to return to his homeland. As we establish Tesfa private sponsor groups, we seek assistance in fundraising to cover his expenses for the next 90 days.
አቶ ሽመልስ ጀምበሩ ትውልዱ ኢትዮጵያዊ ነው ትምህርቱንም በኢትዮጵያ እና በውጪ ሀገር በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተከታትሏል። ሀገሩንም በወታደራዊ ሙያ እና በዩኒቨርስቲ መምህርነት አገልግሏል ። ከቅርብ አመታት ወዲህ ግን ሽመልስ በማንነቱ በዘሩ እና በ ፖለቲካ አመለካከቱ ምክንያት በደረሰበት እንግልት እና በደል ሀገሩን ጥሎ በመሰደድ እስራኤል ሀገር ጥገኝነት ጠይቆ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል : ይሁን እና የአሜሪካ መንግስት Welcome Corps, በሚል ፕሮግራም አምስት ሰዎች በመደራጀት ገንዘብ በማዋጣት ስደተኛ መቀበል እንደምንችል ስለተገለጸ እኛም 'ተስፋ PSG' በሚል የ ቡድን ስም በመፍጠር ሽመልስ አሜሪካ በሚመጣበት ሰዓት ለ 3 ወር ለሚያስፈልገው የተለያዩ ወጪዎች ይሆን ዘንድ የቡድኑ አባላት ገንዘብ ለማሰባሰብ ፈልገናል። በዚህም መሰረት ከታች በተቀመጠው link የቻላችሁትን ያህል እንድትረዱን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
Organizer
Biruk Mengistu
Organizer
Bailey s Crossroads, VA