ድር ቢያብር አንበሳ ያስር -ተባብረን የ 1000 ዩኒቨርስቲ ምሩቃኖችን ሂወት አቅጣጫ እንቀይር::
የስጦታ ትንሽ የለውም በኢትዮጵያ ወደ 300 መቶ ሺ ወጣቶች በየአመቱ በብዙ ድካም ተምረው ቢመረቁም ስራ የሚያገኙት በጣም ትንሽ ናቸው ። ብዙዎች በዲፕረሺን ሂወታቸውን በማጥፋት አሉ። ሁሉንም መድረስ ባንችልም ለኣአንድሺ ምሩቃን ለስራ እድል ብቁ የሚያደርጋቸውን ስኮላር ሺፕ ለመስጠት ተባበሩን
በእርስዎ እርዳታ፣ የትምህርት ወጪዎች መሸፈን፣ ላፕቶፖች ማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ተሳታፊ አስተማማኝ የኢንተርኔት access ማረጋገጥ እንችላለን። ከቴክኒክ ክህሎቶች ባሻገር በስራ ሥነ ምግባር፣ በሙያዊነት፣ በመግባባት፣ በስራ ፍለጋ፣ በሪዚሜ ግንባታ እና በቃለ መጠይቅ ዝግጅት ተጨማሪ ሶስት ወራት ስልጠና ይሰጣል። ይህ ሁሉን አቀፍ አቀራረብ ለተመራቂዎች ውጪ አገር ያሉ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ስኬታማ ለመሆን እና የወደፊት ሕይወታቸውን ለመለወጥ የሚያስፈልጋቸውን በራስ መተማመን እና በቂ እውቀት ይሰጣቸዋል።
ለስኮላርሺፕ ፕሮግራማችን የተቻለዎትን ሁሉ እንዲለግሱ, $20, $30, $100 or more እና ይህንን የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ 7 ጓደኞችዎ፣ ከቤተሰብዎ እና ከኔትወርኮችዎ ጋር እንዲያካፍሉ እጋብዝዎታለሁ። እያንዳንዱ አስተዋጽኦ፣ መጠኑ ምንም ይሁን ምን፣ እነዚህን ተሰጥኦ ያላቸው ተመራቂዎች ለማብቃት እና ብሩህ የወደፊት ጊዜ እንዲገነቡ ለመርዳት ቅርብ ያደርገናል። የዚህ ጉዞ አካል ስለሆኑ እና በኢትዮጵያ ወጣቶች አቅም ላይ ስላመኑ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርኮት!
ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ኢንተርቪዎች ይመልከቱ https://www.youtube.com/watch?v=tcQn2ggXPZ8&t=128s and
Thousands of university graduates in Ethiopia are struggling to find jobs, not because they lack ambition, but because they haven’t had access to the hands-on, practical training that today’s tech careers demand. I am organizing this fundraiser to help these graduates attend the eztechforwomen.com bootcamp, which is dedicated to equipping them with the skills they need to compete for tech jobs around the globe. The bootcamp has generously offered a 70% discount, but many students still can’t afford the remaining 30% of the tuition. Without this support, their dreams of a career in technology remain out of reach.
With your help, we can cover the remaining tuition costs, provide laptops to those who don’t have one, and ensure reliable internet access for every participant. The bootcamp goes beyond technical skills, offering an additional three months of training in work ethics, professionalism, communication, job searching, resume building, and interview preparation. This holistic approach gives graduates the confidence and tools they need to succeed in the workforce and transform their futures.
I invite you to give what you can to our scholarship program and to share this fundraiser with your friends, family, and networks. Every contribution, no matter the size, brings us closer to empowering these talented graduates and helping them build brighter futures. Thank you for being part of this journey and for believing in the potential of Ethiopian youth. God bless you!
