
Support Yacob's Cancer Treatment
0% complete
$11,077 raised of $75K
91 donations
Dear friends and family my name is Yehuwalashet molshe (Nani) asking your help to save my husband Yacob Mesfin life who’s fitting a serious cancer case . My husband Yacob is out of work and doesn’t have health insurance . We plan to raise $75K which will be used to cover his treatment and medical bills . May God blessed you for your richly for your support!
የተወደዳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዊያን ወገኖቼ እኔ እህታችሁ የኃላሸት ሞልሼ (ናኒ) በካንሰር ህመም ታማሚ የሆነውን ባለቤቴን ያዕቆብ መስፍንን ህይወት ለማትረፍ የእናንተን የወገኖቼን እርዳታ እጠይቃለሁ ::
ያዕቆብ በህመሙ ምክንያት ስራ ያቆመና የተለያዩ የህክምና ወጪዎች ስላሉብን እርዳታችሁን ያስፍልገናል ስለምታደርጉልን ሁሉ በፍጣሪ ስም አስቀድሜ አመሰግናለሁ!

