- B
- B
- B

Support to build Holy Trinity & Saint Mary Church
0% complete
$3,121 raised of
39 donations
ኑ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንስራ መ.ነህ 2:20
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን::
ቤተ መቅደስ ከእግዚአብሔር ጋር የምንናኝበት የጸሎት ቤት ማለት ነው፤ የክርስቲያን ቤት መሰብሰቢያችንም ስለሆነ የክርስቲያን መገኛ ነው፡፡ ይህም ክርስቲያኖች የሚጸልዩበት፣ የሚሰግዱበትና ሥጋ እና ደሙን የሚቀበሉበት: ሀብተ መንፈስ ቅዱስን የሚታደሉበት እና፡ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ የሚወለዱበት ቅዱስ ስፍራ ነው:: ይህ በምስል ከስር የምታዪት ህንፃ ቤተ ክርስቲያን በጥቂት ምእመናን በእግዚአብሔር ታላቅ እርዳታ እየተሰራ ያለ ከ70% በላይ የተጠናቀቀ ለማስፈፀሚያው የእናንተን ደጋግ ክርስትያኖች እጁ እያየ ያለ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ነው::
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:7
እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና፥ እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበው ይስጥ፤ በኀዘን ወይም በግድ ግን አይሁን።
እናንተ ሰለሞናውያን በዚህ ጎ ፈንድሚ ባለው ማስፈንጠርያ እየገባቹ የተቻላቹን ሁሉ እንድታደርጉ በልኡል እግዚአብሔር ስም ትለመናላቹ ::
“እግዚአብሔር በሰማይና በማደሪያው ቦታ ሆኖ በምድር ወደሚኖሩት ሁሉ ተመለከተ፡፡ የሰውንም ልጆች ሁሉ አየ፡፡ ንጉሥ ውበትሽን ወደደ፡፡ ለዘለዓለም ማረፊያዬ ይህች ናት፡፡ መርጫታለሁና በእርሷ አድራለሁ አለ››
መቅደሱን ጨርሰን እንድንቀደስበት የአምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁንልን!!
Dear friends and family,
I'm reaching out to you to support the Holy Trinity and Saint Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, a vital part of our community. This remarkable parish embodies our faith and cultural heritage, and your contributions can help us strengthen our mission and outreach.
Every donation, no matter how small, makes a significant difference. Here’s how your support will help:
- Providing essential community services and spiritual guidance to those in need.
- Supporting educational programs that nurture the next generation of our faith community.
Please consider donating to help us continue this important work. Together, we can make a positive impact and uplift our community. Thank you for your generosity!
Organizer
Holy Trinity and Saint Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Beneficiary





