Main fundraiser photo

Support Sentayehu Sisay's Family

Donation protected

የሰው ፊት እሳት ነው ይፈጅሃል !


#Ethiopia | ከትላልቅ ክሊፖች ጀርባ ያለው

የሙዚቃ ዳይሬክተር ስንታየሁ ሲሳይ Needs your help.


የሙዚቃ ቪዲዮዎችን ከሶፋ እና ከቪላ ቤት አላቅቆ

እንደፊልም የተመለከትናቸውን በርካታ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን

የሰራ ጥበበኛ ነው።


. ሄለን በርሄ :- ልቤ ፣ እስኪ ልየው

. ጥበቡ ወርቅዬ :- ሊጋባ

. ላፎንቴኖች :- ባቡሬ

. መስፍን በቀለ:- ደመላሽ

. ሃይልዬ ታደሰ :- ድሬ ድሬ

. ነፃነት መለሰ :- ደጉ ባላገሩ፣ የታል ልጁ የታል

. ዘለቀ ገሠሠ :- ሀገሬ

. ሙዳ ሼዳ እና ሳሮን ተፈሪ :- ሚሶ ነጋያ


እነዚህ ስራዎቹ በጥቂቱ ሲሆኑ

የኢትዮጵያን የሙዚቃ ቪዲዮ ለየት ያለ ክሊፕ በመስራት

አብዮት ያቀጣጠለ ዝምተኛ ጀግና ባለሙያ ነው


ይኼ ጥበበኛ ዛሬ ችግር ላይ መሆኑን በእንባ እየታጠበ

ebs tv ቅዳሜን ከሰዓት ላይ በነበረው ቆይታ አይተነዋል።


የ 3 ልጆቹ እናት ደብዳቤ አስቀምጣ ከቤት ወጥታ

ሌላ ሀገር ተሰዳለች።


የልጆቹን የት/ቤት ክፍያ መክፈል አቅቶት መኪናውን እስከመሸጥ ደርሷል። ያም ሆኖ ለጥቂት ጊዜያት

ብቻ ነው የት/ቤት ክፍያውን መክፈል የቻለው።


ልጆቹ ዘንድሮ የሚከፍለው ብር ስለሌለው ት/ቤት

አልተመዘገቡም።


ebs tv የት/ቤቱን ክፍያ ለመክፈል ግንባር ቀደም ሆኗል።

ምስጋናም ይገባቸዋል።


ጋዜጠኛ ዮናስ እና ጋዜጠኛ ዕፀገነት እጅግ በተረጋጋ እና

በሰከነ መንፈስ እንደ ሳይካትሪስት ሆነው ላደረጉለት

ቃለ - ምልልስ ምስጋና ይገባቸዋል።


ጥበበኛ ወዳጆቹ እና ደጋግ ኢትዮጵያውያን

ከሙዚቃ ዳይሬክተሩ ስንታየሁ ሲሳይ ጎን የምትቆሙበት

ሰዓቱ አሁን ነው።



ሙሉ interviewን youtube ebs የሻይ ሰአት ላይ እዩት

https://youtu.be/VuwCj7pCom8?si=b8g8dPP8cy1qEnBv



የአቅማችንን እንርዳው


Sintayehu Sisay W/Tsadik

1000351511285 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

5141003450005 - ዳሽን ባንክ

73749093 - አቢሲኒያ ባንክ


Sentayehu Sisay, a beloved Ethiopian music director and visionary, is in desperate need of your help. Known for his groundbreaking music videos and his ability to ignite a revolution, Sentayehu Sisay faced unimaginable hardship. Despite his immense contributions to the Ethiopian music scene, he is now struggling to provide for his family and pay his children's school fees. His story is one of resilience, creativity, and unwavering dedication. But now, he needs our support. Your donation will help:• Pay his children's school fees: Ensure his children have access to education. • Support his artistic endeavors: Help him continue to create inspiring music and videos.

Let's come together as a community to honor Sentayehu's legacy and ensure a brighter future for him and his family.Donate today and be part of the solution.#Ethiopia #SupportEthiopianArtists

"Donate Now" or "Share This Campaign"


https://youtu.be/VuwCj7pCom8?si=b8g8dPP8cy1qEnBv

Donate

Donations 

  • Dawit Belete
    • $40
    • 2 mos
  • Anonymous
    • $20
    • 2 mos
  • Yonas Mola
    • $40
    • 2 mos
  • Mikiyas Shewangizaw
    • $200
    • 2 mos
  • TekleMariam S.
    • $100
    • 2 mos
Donate

Organizer

Fisum Keberabe
Organizer
Atlanta, GA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee